ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሁንም የሚቀመስ አልሆነም

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ስምንተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ቀዳሚ በነበረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

ስምንት ሳምንታት ባስቆጠረው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ትኩረት ሳቢ የተጫዋቾች ነክ ጉዳይን እንዲህ ተመልክተናቸዋል። 👉ሳልሀዲን…

ኢትዮጵያውያን ዳኞች በቻን ውድድር ነገ ጨዋታ ይመራሉ

በካሜሩን አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የቻን ውድድር ነገ የሚካሄደውን ጨዋታ ኢትዮጵያዊቷ ኢንተርናሽናል ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ በመሐል ዳኝነት…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የስምንተኛ ሳምንት ጨዋታዎቹን ማክሰኞ፣ ረቡዕ እና ሐሙስ አከናውኗል። የተካሄዱት ጨዋታዎች ተንተርሶ ዋና…