ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

ፋሲል እና አዳማ በመጀመሪያ አሰላለፍ የተጠቀሙት ቡድን እና ያደረጓቸው ለውጦች እነኚህ ናቸው። አሰልጣኝ ስዩም ከበደ በሀዲያ…

“ሁሉም ተጫዋቾች ለጊዮርጊስ ሦስት ነጥብ እና ጎል ምን ያህል እንደሚያስፈልግ በሚገባ ያውቃሉ” ሳላዲን ሰዒድ

ፈረሰኞቹ ትናንት በነበረው ጨዋታ የወላይታ ድቻ የመከላከል አቅም ሰብረው ጎል ለማስቆጠር በተቸገሩበት ሰዓት ተቀይሮ በመግባት ወሳኟን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-0 ሲዳማ ቡና

ከሮድዋ ደርቢ መጠናቀቅ በኋላ ሁለቱ አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት ተከታዮቹን አስተያየቶች ሰጥተዋል።  አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ – ሲዳማ…

ሪፖርት | ሀዋሳ የከተማ ተቀናቃኙን በመርታት ሦስተኛ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል

ሁለቱ የሀዋሳ ክለቦችን ያገናኘው የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ረፋድ ላይ ተከናውኖ ሀዋሳ ከተማ በሁለቱ ወጣት አጥቂዎች የመጀመርያ…

ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/hawassa-ketema-sidama-bunna-2021-01-20/” width=”100%” height=”2000″]

ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

ከደቂቃዎች በኋላ የሚደረገው የሲዳማ እና ሀዋሳ ጨዋታ አሰላለፍ እና የተደረጉ ለውጦች ይህንን ይመስላሉ። አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት…

ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ

የነገ ከሰዓት በኋላውን ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን እንዲህ አንስተናል። በተለያዩ የውጤት ፅንፎች ላይ የሚገኙት ሁለቱ ቡድኖችን በሚያገናኘው…

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

መቀመጫቸውን በሀዋሳ ያደረጉትን ሁለቱን ቡድኖች የሚያገናኘውን ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። በአካባቢው ነዋሪዎች ዘንድ ሮድዋ ደርቢ ተብሎ የሚጠራው…

ዳኛዋ ተዳኘች…! “በእርግጠኝነት አንድ ነጠላ ዜማ እሰራለሁ” – ብዙወርቅ ኃይሉ

በኢትዮጵያ እግርኳስ በዳኝነት ዘርፍ ያለፉትን ዓመታት እያገለገለች የምትገኘው እና በአሁኑ ወቅት በባላገሩ ምርጥ የድምፅ ተሰጥኦ ውድድር…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ የመጀመሪያ ድሉን አሳካ

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ሰባተኛ ሳምንት የበዐል ዕለት ጨዋታ አዲስ አበባ ከተማ ጌዲኦ ዲላን…