የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የምድብ ለ ስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ተደርገው…
March 2021
መሐመድ አህመድ “ቱርክ” ማን ነው?
ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው የቀድሞ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች መሐመድ አህመድን ህይወትን የተመለከተ አጭር መሰናዶ እንደሚከተለው አሰናድተናል።…
ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከነማ
እጅግ ወሳኝ የሆነውን ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ተመልክተነዋል። ነገ ረፋድ ላይ የሚደረገው ይህ ጨዋታ በዋንጫ ፉክክሩ ላይ…
“ነገ ደጋፊዎቻችን ከእኛ ጥሩ ነገር ይጠብቁ” ሀብታሙ ተከስተ
ነገ ረፋድ ከሚደረገው ተጠባቂው የኢትዮጵያ ቡና እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ በፊት የዐፄዎቹ የአማካይ መስመር ተጫዋች ስለ…
“ነገ ግዴታ ማሸነፍ አለብን” – ታፈሰ ሰለሞን
ነገ ረፋድ ላይ በፋሲል ከነማ እና በኢትዮጵያ ቡና መካከል ከሚካሄደው እጅጉን ወሳኝ ጨዋታ አስቀድሞ ታፈሰ ሰለሞን…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ድሬዳዋ ከተማ
ያለግብ አቻ ከተጠናቀቀው የከሰዓት ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከቡድኖቹ አሠልጣኞች አስተያየት ተቀብሏል። ማሒር ዴቪድስ – ቅዱስ…
ሪፖርት | ጊዮርጊስ እና ድሬዳዋ ነጥብ ተጋርተዋል
በ15ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ውሎ የከሰዓት ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተገናኝተው ያለ ጎል ተለያይተዋል።…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኤሌክትሪክ ከአቃቂ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የአስራ አራተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ አቃቂ ቃሊቲ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ድሬዳዋ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[iframe src=”https://soccer.et/match/kidus-giorgis-diredawa-ketema-2021-03-05/” width=”100%” height=”2000″]
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ድሬዳዋ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች
የአስራ አምስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታን የተመለከቱ የመጨረሻ መረጃዎች እንድትጋሩ እንጋብዛለን። በፋሲል ከነማ አንድ ለምንም…