ካሜሩን ለምታስተናግደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድብ ጨዋታዎችን እያደረጉ የሚገኙት ዋልያዎቹ ማዳጋስካርን ባህር ዳር ላይ አስተናግደው በፍፁም…
March 2021
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ ታውቋል
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ አምስተኛ የምድብ ጨዋታ ዛሬ ባህር ዳር ስታዲየም ላይ ማዳጋስካርን የሚገጥመው የዋልያዎቹ አሰላለፍ ታውቋል።…
የዋልያዎቹ አሰልጣኝ እና አምበል ከጨዋታው በፊት መግለጫ ሰጥተዋል
ብሔራዊ ቡድኑ ስላለበት ወቅታዊ ሁኔታ እና ተያያዥ ጉዳዮች የተሰጠው መግለጫ ይህን መሳይ ነበር። ወደ ካሜሩኑ የ2022…
ካሜሩናዊያን ዳኞች የነገውን ጨዋታ ይመሩታል
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ አምስተኛ የምድብ መርሐ ግብር ነገ ኢትዮጵያ ከ ማዳጋስካር የሚያደርጉትን ጨዋታ የካሜሩን ዳኞች ይመሩታል።…
“እኔ እና ተጫዋቾቼ ኢትዮጵያ ላይ ጨዋታን ማሸነፍ ቀላል እንዳልሆነ እናውቃለን” ኒኮላ ዱፑይ
ከነገው ጨዋታ በፊት የማዳጋስካር ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ እና አምበል ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። ካሜሩን ለምታስተናግደው የ2021…
ለረጅም ጊዜ ከሜዳ መራቅ በአዕምሮ ላይ የሚያደርሰው ጫና
እግር ኳስ ተጫዋቾች ከሚያጋጥማቸው እከሎች ዋንኛው በከባድ ጉዳት ምክንያት ከሜዳ ዘለግ ላለ ጊዜ መገለል ነው፡፡ ይህም…
ማዳጋስካሮች ልምምዳቸውን አከናውነዋል
ለጨዋታው ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት ወደ ባህር ዳር የገቡት ማዳጋስካሮች የመጨረሻ ልምምዳቸውን አመሻሹ ላይ አከናውነዋል። ባሳለፍነው እሁድ…
ዋልያዎቹ የመጨረሻ ልምምዳቸውን ሰርተዋል
በነገው ዕለት ማዳጋስካርን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ረፋድ የመጨረሻ ልምምዱን አከናውኗል። ካሜሩን ለምታስተናግደው የ2022 የአፍሪካ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | በተስተካካይ ጨዋታ ኤሌክትሪክ እና አርባምንጭ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን በ11ኛ ሳምንት መደረግ የነበረበት የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታ…
የሁለተኛ ዲቪዚዮን የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ባህር ዳር ከተማን አሸናፊ በማድረግ ተገባዷል
የ2013 የኢትዮጵያ ሴቶች የሁለተኛ ዲቪዚዮን ፕሪምየር ሊግ ባህርዳር ከተማን የዋንጫ አሸናፊ በማድረግ በዛሬው ዕለት ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡…