ለ15 ጊዜ የሚደረገውን የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ አስመልክቶ ዛሬ ረፋድ መግለጫ ተሰጥቷል። በአዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ…
September 2021
ሀዋሳ ከተማ አምስት ተጫዋቾችን ሲያሳድግ የወጣቱን አጥቂ ውልም አድሷል
የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እየሰሩ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች አምስት ወጣቶችን ወደ ዋናው ቡድን ሲያሳድጉ የወጣት ተጫዋቻቸውን ውልም…
ለኢንተርናሽናል ዳኝነት ያለፉ አዳዲስ ዳኞች ታውቀዋል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ልማት እና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በ2022 የኢንተርናሽናል ዳኝነት ባጅ የሚወስዱ ዳኞችን ዝርዝር ለፊፋ…
ስድስት የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋቾች ብሔራዊ ቡድኑን አልተቀላቀሉም
ከደቡብ አፍሪካ ጋር ለሚደረገው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የደርሶ መልስ ጨዋታ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ ያቀረቡት አሠልጣኝ ውበቱ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሦስት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን ተሳታፊው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሦስት ተጨማሪ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ ጊዜያዊ አሰልጣኙን አስቀጥሏል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የሚወዳደረው አዲስ አበባ ከተማ ጊዜያዊ አሰልጣኝ የነበረችው የሺሀረግ ለገሰን በዋና…
የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ውድድር የእጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ነገ ይካሄዳል
ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደው የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ሲጀመር የእጣ ማውጣት መርሐ-ግብሩም ነገ ከሰዓት ይከናወናል።…
የባህር ዳር ከተማ የሴቶች ቡድን አሠልጣኝ ውሏን አራዝማለች
የባህር ዳር ከተማን የሴቶች ቡድን ከታችኛው የሊግ እርከን ወደ ዋናው ሊግ ያሳደገችው አሠልጣኝ ሰርካዲስ እውነቱ በዛሬው…
አርባምንጭ ከተማ ሁለተኛ ኬንያዊ ተጫዋች አስፈረመ
አርባምንጭ ከተማ ኬንያዊ አጥቂ በይፋ አስፈረመ፡፡ ከቀናት በፊት ኬንያዊው የመሐል ተከላካይ በርናንድ አቼንግን በይፋ ወደ ክለቡ…
ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
በሀዋሳ ከተማ ዝግጅት እየሰሩ የሚገኙት ድሬዳዋ ከተማዎች የሙከራ ዕድል ከተሰጧቸው ተጫዋቾች መካከል ሁለቱን አስፈርመዋል፡፡ በሀዋሳ ከተማ…