የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፕላቲኒየም ደረጃ ስፖንሰርሺፕ ስምምነት ተፈረርሟል

ዛሬ ከሰዓት በኢሊሊ ሆቴል እግርኳስ ፌዴሬሽኑ ከኤልኔት ግሩፕ ድርጅቶች ጋር የገንዘብ እና የዓይነት ስፖንሰርሺፕ ተፈራርሟል። ከዚህ…

ወጣቱ አሰልጣኝ ቶማስ ግርማን ለመታደግ የድጋፍ ጥሪ ቀረበ

ለዓመታት ታዳጊዎችን በማሰልጠን የሚታወቀው ወጣቱ አሰልጣኝ ቶማስ ግርማ በጠና መታመሙን ተከትሎ የድጋፍ ጥሪ ቀርቧል። በአዲስ አበባ…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከከፍተኛ ሊጉ ውድድር ሊጀምር ነው

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ተካፋይ የሆነው ክለብ በድጋሚ ሊቋቋም እንቅስቃሴ ላይ ወዳለው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ከመዲናው ውጪ ሊካሄድ ይሆን?

በባህር ዳር ከተማ እና መከላከያ መካከል የሚደረገው የ15ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የፍፄሜ ጨዋታ ከአዲስ አበባ…

ዲኤስቲቪ ለኢትዮጵያዊያን የቀጥታ ስርጭት ባለሙያዎች ያዘጋጀው ሥልጠና ተጀመረ

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግን በኢትዮጵያዊያን የቀጥታ ስርጭት ባለሙያዎች ለማዋቀር ያለመ ሥልጠና በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

“እኛ ራሳችንን በሩዋንዳ ልክ አናስቀምጥም ፤ ወደ ላይም አናደርግም” ፍሬው ኃይለገብርኤል

በዓለም ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የሩዋንዳ አቻውን በድምር ውጤት 8-0 ያሸነፈው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ሩዋንዳን በሰፊ የግብ ልዩነት አሸንፎ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል

ከሜዳው ውጪ ሩዋንዳን አራት ለምንም አሸንፎ ዛሬ ከሰዓት የመልሱን ጨዋታ ያደረገው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የፍፃሜ ተፋላሚዎች ተለይተዋል

በመደበኛ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ አቻ በተናቀቁት እና በመለያ የፍፁም ቅጣት ምት ሁለቱ የፍፃሜ ተፋላሚዎች በተለዩበት የአዲስ…

ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ ታውቋል

በዓለም ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ሩዋንዳን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት…

ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና ከነገ በስትያ ባህር ዳር ላይ ጨዋታ ያደርጋሉ

ባሳለፍነው ዓመት በተከናወነው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አንደኛ እና ሁለተኛ ሆነው ያጠናቀቁት ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና…