የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ እና አምበል ከነገው ጨዋታ በፊት መግለጫ ሰጥተዋል

👉”በመጀመሪያው ጨዋታ አሸንፈን መምጣታችን ምንም ወደ ኋላ አይጎትተንም” ፍሬው ኃይለገብርኤል 👉”ቡድናችን ላይ ያለው ነገር በጣም ደስ…

ሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ | ሀዲያ ሆሳዕና ድል ሲቀናው ሰበታ ከተማ የውድድሩ አሸናፊ ሆኗል

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የአራተኛ ዙር ሁለተኛ ጨዋታ ከሰዓት ቀጥሎ ሀዲያ ሆሳዕና በሀብታሙ ታደሰ ብቸኛ ጎል ሀዋሳ…

ሶከር ሜዲካል- የሜዳ ላይ ቁስል ህክምና

እግር ኳስ ውስጥ የሚያጋጥሙ ጉዳቶችን እና የጤና እክሎችን ከነመፍትሄዎቻቸው በምንዳስስበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን በዛሬው ዕለት የምንመለከተው…

Continue Reading

የኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ ብሔራዊ ቡድኖች ከነገው ጨዋታ በፊት የመጨረሻ ልምምዳቸውን ሰርተዋል

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታቸውን በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ነገ የሚያደርጉት ኢትዮጵያ እና…

ሙጂብ ቃሲም ወደ ሰሜን አፍሪካ አቅንቷል

ከፋሲል ከነማ ጋር ከተለያየ በኋላ ከክለቡ ጋር ውዝግብ ውስጥ ገብቶ የነበረው ሙጂብ ቃሲም ወደ ሰሜን አፍሪካ…

ሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ| ሰበታ ከተማ ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዘገበ

በሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ሰበታ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 3-1 በመርታት ተከታታይ ድል ሲያስመዘግብ ለውድድሩ አሸናፊነትም ተቃርቧል፡፡ የሲዳማ…

ዋልያዎቹ ከአንድ ቀን እረፍት በኋላ ልምምዳቸውን ዛሬም ቀጥለዋል

ከቀናት በኋላ ከደቡብ አፍሪካ ጋር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የደርሶ መልስ ጨዋታ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አንድ…

የካ ክፍለ ከተማ ምልመላ ሊያደርግ ነው

የከፍተኛ ሊጉ ተሳታፊ የካ ክፍለ ከተማ ስብስቡን በምልመላ ለማሟላት ጥሪ አቅርቧል። በ2010 የውድድር ዓመት ከአንደኛ ሊግ…

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ሁለት ተጫዋቾችን ቀንሳ ለሁለት አዲስ ተጫዋቾች ጥሪ በማድረግ ልምምዷን ዛሬ ጀምራለች

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥሙት ደቡብ አፍሪካዎች ለወሳኞቹ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ልምምድ መስራት ሲጀምሩ…

“ሁልጊዜ ጎል እየቆጠርን መውጣት የለብንም” – አቶ ኢሳይያስ ጂራ

በሀያት ሪጀንሲ ሆቴል በተዘጋጀው የፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ስልጠና ወቅት አቶ ኢሳይያስ ጂራ መልዕክት አስተላልፈዋል። የፕሪምየር ሊጉ…