ምሽቱን የተደረገው የአዳማ ከተማ እና የወላይታ ድቻ ጨዋታ በዳቻ 1-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። በዛሬው የተጫዋቾች ምርጫ አዳማ…
October 2021
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 2-1 ሲዳማ ቡና
ከሱፐር ስፖርት ጋር የተደረገው የሀዋሳ እና ሲዳማ አሰልጣኞች አስተያየት ይህንን ይመስላል። አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ – ሀዋሳ…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | አዳማ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
ከደቂቃዎች በኋላ የሚደረገው ጨዋታ መጀመር አስቀድሞ ቀጣዮቹን መረጃዎች እንድትካፈሉ ጋብዘናል። በሁለተኛ ሳምንት ከተጫወቱበት የመጀመሪያ አሰላለፍ አብዲሳ…
ሪፖርት | የደርቢው ፍልሚያ በሀዋሳ አሸናፊነት ተደምድሟል
ተጠባቂ የነበረው የሀዋሳ ከተማ እና የሲዳማ ቡና ሮድዋ ደርቢ በሀዋሳ 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። ሀዋሳ ከተማ ከመጨረሻ…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና
የሦስተኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች የመክፈቻ መርሐ-ግብርን የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች እንዲህ ተሰናድተዋል። በሊጉን የመክፈቻ ጨዋታ ጅማን ካሸነፉ…
አዲስ አበባ ከተማ አሰልጣኙን አግዷል
በአሰልጣኙ እና በቡድን መሪው መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ ለመፍታት ጉዳዩን እየተመለከተው የሚገኘው ክለቡ በአሰልጣኙ ላይ የዕግድ ውሳኔ…
ኤርትራዊው አጥቂ መቼ ወደ ሜዳ ይመለሳል?
ባህር ዳር ከተማን ዘንድሮ የተቀላቀለው ኤርትራዊው አጥቂ ዓሊ ሱሌይማን ወደ ሜዳ የሚመለስበት ጊዜ ታውቋል። ከወራት በፊት…
ጂቡቲ የሴካፋ ውድድርን እንደማታዘጋጅ አስታወቀች
ከኅዳር 23 እስከ ታህሳስ 8 ድረስ ሊከናወን የነበረውን የሴካፋ የሴቶች ውድድር ልታስተናግድ የነበረችው ጂቡቲ ራሷን ከአዘጋጅነት…
የአንደኛ ሊግ ውድድር የዕጣ ማውጫ ቀን ታወቀ
የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን የዕጣ ማውጣት እና የደንብ ውይይት የሚደረግበት ቀን ታውቋል፡፡ በስድስት ምድቦች…
አራት ኢትዮጵያዊያን እንስት ዳኞች የሴካፋ ጨዋታዎች ይመራሉ
አራት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ጨዋታን ለመምራት ወደ ካምፓላ ሲያመሩ ሦስት ተጨማሪ ኢትዮጵያዊያን…