ሲዳማ ቡና ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል

በሲዳማ ቡና በተጫዋችነት እና ከ20 ዓመት በታች ቡድን አሰልጣኝነት ያገለገለው አሰልጣኝ የገብረመድኅን ረዳት ሆኖ ተሹሟል፡፡ በክረምቱ…

ሰበታ ከተማ ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል

አሠልጣኝ ዘላለም ሽፈራውን ከሾሙ በኋላ በርከት ያሉ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸው ያመጡት ሰበታ ከተማዎች የቅድመ ውድድር…

መከላከያ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ጀመረ

ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መመለሱን ያረጋገጠው መከላከያ የ2014 የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ቢሾፍቱ ከተማ ላይ ጀምሯል፡፡ የ2013…

የድሬዳዋ ስታዲየም ተገምግሟል

የቀጣይ ዓመት የሊጉ ጨዋታዎችን ለማስተናገድ ጥያቄ የቀረቡ ከተሞችን መመልከት የቀጠለው የሊጉ የበላይ አካል ትናንት ደግሞ ወደ…

ሰበታ ከተማ አዲስ ምክትል አሠልጣኝ አግኝቷል

አሠልጣኝ ዘላለም ሽፈራውን ዋና አሠልጣኝ አድርጎ የሾመው ሰበታ ከተማ አዲስ ምክትል አሠልጣኝ መሾሙ ታውቋል። በተጠናቀቀው የውድድር…

የዋልያዎቹ ዋና አሠልጣኝ ነገ ማለዳ ጉዞ ያደርጋሉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ነገ ማለዳ ከሀገር ውጪ ጉዞ እንደሚያደርጉ ታውቋል። ለኳታሩ የዓለም…

የጋና እና ኢትዮጵያ ጨዋታ በሞሮካዊ ዳኞች ይመራል

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጋና ኢትዮጵያን የምታስተናግድበት ጨዋታ በሞሮኮ ዳኞች ይመራል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2022 የካታር ዓለም…

የአሰልጣኝ ካሣዬ እና የክለቡ ተወካዮች ስብሰባ …

ከምክትል አሰልጣኙ ወል አለመታደስ ጋር በተያያዘ አሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ እና የክለቡ ሦስት ተወካዮች ምክክር አድርገዋል። ረፋድ…

ፈረሰኞቹ አዲሱ አሠልጣኛቸውን አስተዋውቀዋል

የቅዱስ ጊዮርጊስ አዲሱ አሠልጣኝ ዝላትኮ ክራምፖቲች ዛሬ ከሰዓት በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ በይፋ ከጋዜጠኞች ጋር ተዋውቀዋል። የ27…

የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት እና ዋና ፀሐፊ አዲስ አበባ አይገኙም

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት እና ዋና ፀሐፊው ወደ ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር አቅንተዋል። በካሜሩን አስተናጋጅነት በቀጣይ ዓመት…