ከደቂቃዎች በፊት የሲዳማ ቡና አመራሮች ባደረጉት ውይይት አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ከክለቡ እንዲሰናበቱ መወሰናቸው ተረጋግጧል። በ2013 የቤትኪንግ…
May 2022

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 2-2 አዲስ አበባ ከተማ
በቀትሩ ጨዋታ ሀዋሳ እና አዲስ አበባ ነጥብ ተጋርተው ከወጡ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘራዓይ ሙሉ…

ሪፖርት | ሀዋሳ እና አዲስ አበባ ነጥብ ተጋርተዋል
የሀዋሳው ከተማው ግብ ጠባቂ ዳግም ተፈራ በደመቀበት የምሳ ሰዓቱ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 3-5 መከላከያ
የረፋዱን ጨዋታ በከፍተኛ መሻሻል ላይ የሚገኘው መከላከያ ድል ካደረገ በኋላ አሰልጣኞቹ አስተያየት ሰጥተዋል። ምክትል አሰልጣኝ ዮርዳኖስ…

ሪፖርት | ጦሩ በግብ እየተንበሸበሸ በሰንጠረዡ ወደ ላይ መውጣቱን ቀጥሎበታል
8 ግቦች በዘነቡበት የማለዳው ፀሀያማ ጨዋታ በግብ ጠባቂው ጭምር ግብ ያስቆጠረው መከላከያ ሲዳማ ቡናን 5-3 አሸንፎ…

ቅድመ ዳሰሳ | የ23ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
የ23ኛ ሳምንት የመጨረሻ ሦስት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ በሚከተለው መልኩ ተሰናድቷል። ሲዳማ ቡና ከ መከላከያ በዕለቱ ቀዳሚ…
Continue Reading
ኢትዮጵያ ግብፅን የምትገጥምበት ስታዲየም ታውቋል
የባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም በካፍ ተቀባይነት አለማግኘቱን ተከትሎ ዋሊያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያቸውን ሁለተኛ ጨዋታ የሚያደርጉበት…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪሚየር ሊግ የዛሬ ጨዋታዎች ውሎ
በ15ኛው ሳምንት ከ20 ዓመት በታች ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ትኩረት ይሰብ የነበው የንግድ ባንክ እና የሲዳማ ቡና…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 4-3 ወልቂጤ ከተማ
ኢትዮጵያ ቡና ከእረፍት መልስ የተለየ አቅሙን በማሳየት ወሳኝ ሦስት ነጥብ ከያዘበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሠልጣኞች አስተያየት…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በአስደናቂ መመለስ ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል
በወልቂጤ ከተማ 3-1 ተመርቶ ዕረፍት የወጣው ኢትዮጵያ ቡና ምትሀታዊ በሆኑ የመጨረሻ 12 ደቂቃዎች 4-3 ማሸነፍ ችሏል።…