ሉሲዎቹ በሴካፋ ውድድር ወደ ፍፃሜ ሳያልፉ ቀርተዋል

መቶ ሀያ ደቂቃዎችን የፈጀው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ዩጋንዳን አሸናፊ በማድረግ ተጠናቋል። ለፍፃሜ የሚያልፈውን…

የነገው ጨዋታ በግብፃዊው አንደበት…

ነገ ምሽት 1 ሰዓት ላይ ከሚደረገው የዋልያዎቹ እና ፈረኦኖቹ ጨዋታ በፊት በግብፅ ተነባቢ በሆነው ድረ-ገፅ ያላኮራ…

የዋልያዎቹ እና ፈረኦኖቹን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል

ነገ ምሽት በኢትዮጵያ እና ግብፅ መካከል የሚደረገውን ተጠባቂ ጨዋታ የሚመሩ አልቢትሮች ታውቀዋል። የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ…

የፈረኦኖቹ አሠልጣኝ እና አምበል ከነገው ጨዋታ በፊት መግለጫ ሰጥተዋል

👉”የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጣም ጥሩ ቡድን ነው” ኢሀብ ጋላል 👉”ያጣናቸው ተጫዋቾች በጣም ጥሩ ተጫዋቾች ናቸው። ግን…

የዋልያዎቹ አሠልጣኝ እና አምበል ከወሳኙ ጨዋታ በፊት ሀሳብ ሰጥተዋል

👉”የሳላ መኖር እና አለመኖር የእኛ እቅድ ላይ ምንም ተፅዕኖ አያደርግም” ውበቱ አባተ 👉”ከምድባችን ለማለፍ በምናደርገው ጉዞ…

ሱራፌል ዳኛቸው ለነገው ጨዋታ ይደርስ ይሆን ?

ነገ ምሽት የግብፅ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አማካዩን ሊያጣ ይችላል። የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ…

ግብፅ ተጨማሪ ተጫዋች ከሐሙሱ ጨዋታ ውጪ ሆኖባታል

ከነገ በስትያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የምትገጥመው ግብፅ በጉንፋን ህመም ምክንያት ተከላካዩዋን አጥታለች። በቀጣዩ ዓመት በምዕራብ አፍሪካዊቷ…

ወልቂጤ ከተማዎች ዝግጅታቸውን አልጀመሩም

አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ከአንድ ሳምንት በፊት ለተጫዎቻቸው ጥሪ ቢያደርጉም ቡድኑ እስካሁን ለዝግጅት አልተሰበሰበም። በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ…

​ሉሲዎቹ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል

በሴካፋ ውድድር ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የምድቡ ሁለተኛ ሆኖ ወደ ግማሽ ፍፃሜው አልፏል።…

መሐመድ ሳላ ከኢትዮጵያው ጨዋታ ውጪ ሆኗል

የፊታችን ሐሙስ ከዋልያዎቹ ጋር ፍልሚያ የሚጠብቃት ግብፅ መሐመድ ሳላ በጉዳት ከጨዋታው ውጪ ሆኖባታል። የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ…