ባሳለፍነው የውድድር ዓመት በከፍተኛ ሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ የነበረው ነገሌ አርሲ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል፡፡ በተጠናቀቀው…
2022

መረጃዎች | 29ኛ የጨዋታ ቀን
8ኛ የጨዋታ ሳምንት ነገም ቀጥሎ ሲውል በዕለቱ የሚደረጉትን ሁለት ተጠባቂ መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል።…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን መሪነቱን አስቀጥሏል
ሲዳማ እና መድንን ያገናኘው የምሽቱ ጨዋታ የመጀመሪያውን አጋማሽ በልዩ ሁኔታ በጨረሱት ኢትዮጵያ መድኖች 4-0 አሸናፊነት ተጠናቋል።…

ሪፖርት | ኃይቆቹ በጭማሪ ደቂቃ ጎሎች ከነብሮቹ ነጥብ ተጋርተዋል
አስገራሚ የመጨረሻ ደቂቃ ትዕይንቶች በታዩበት የስምንተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስቶ በመጨረሻ ባስቆጠራቸው ሁለት…

አዳማ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
ዘግይቶ ልምምድ የጀመረው አዳማ ከተማ የአስራ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅም የሁለት ነባሮችን ኮንትራትም አድሷል፡፡ በአሰልጣኝ…

ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
በቅርቡ አዲስ አሰልጣኝ የቀጠረው ደሴ ከተማ አስራ ሰባት ተጫዋቾችን የስብስቡ አካል አድርጓል፡፡ ከአንድ ዓመት በኋላ ዳግም…

መረጃዎች | 28ኛ የጨዋታ ቀን
ከመጫወቻ ሜዳ ምቹነት ጋር በተያያዘ ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት አራት መርሐ-ግብሮችን ላልተወሰነ ጊዜ ያስተላለፈው ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር…

በሊጉ ጅማሮ በርካቶች ዐይን ውስጥ ከገቡ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ከሆነው ባሲሩ ኦማር ጋር የተደረገ ቆይታ…
👉”የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጥሩ ሊግ ነው። እንደ ፔፕ፣ ክሎፕ እና ቬንገር የኳስ ቅብብል ላይ ትኩረት የሚያደርጉ…

ከጊዜያዊ መፍትሄ እንለፍ…
ከቀናት በፊት ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታድየም መጫወቻ ሜዳ ላይ ባደረሰው ጉዳት ምክንያት አራት ጨዋታዎችን…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዲስ የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ እና ቡድን መሪ ሾሟል
ዛሬ ረፋድ በተለያዩ ጉዳዮች ስብሰባ የተቀመጠው የኢትዮ ኤሌክትሪክ የስራ አመራር ቦርድ ቡድን መሪ እና የግብ ጠባቂ…