የዐፄዎቹ አሠልጣኝ ቡድናቸውን ዛሬ አይመሩም

ከደቂቃዎች በኋላ ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር የ7ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታቸውን የሚያደርጉት ፋሲል ከነማዎች ዋና አሠልጣኛቸው ጎንደር ይገኛሉ።…

ቻን | የዋልያዎቹ የቻን የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታ የሚደረግበት ቀን ተገፍቷል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቻን የምድብ የመጀመሪያ መርሐ-ግብር ከሞዛምቢክ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ በአንድ ቀን መገፋቱ ይፋ ሆኗል።…

በዋልያዎቹ የቻን ምድብ የምትገኘው ሊቢያ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች

በቻን ውድድር ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር በምድብ 1 የተደለደለችው ሊቢያ በውድድሩ የምትጠቀማቸውን ተጫዋቾች ስታሳውቅ ዝግጅቷንም ቱኒዚያ…

ከፍተኛ ሊግ | የ5ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ

ዛሬ በከፍተኛ ሊጉ 9 ጨዋታዎች ሲደረጉ ነቀምቴ ከተማ እና ሀምበርቾ ዱራሜ ወደ መሪነት መጥተዋል። የ04:00 ጨዋታዎች…

Continue Reading

መረጃዎች | 51ኛ የጨዋታ ቀን

ከመጫወቻ ሜዳ አለመመቸት ጋር ተያይዞ ተራዝመው የነበሩት የ7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ እና ሰኞ ሲደረጉ የሳምንቱን መጨረሻ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ንግድ ባንክ በሰፊ ጎል አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ13ኛ ሳምንት ምርጥ 11

በ13ኛው የጨዋታ ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች መነሻነት የሳምንቱን ምርጥ 11 እና አሰልጣኝ መርጠናል። አሰላለፍ – 4-3-3 አቡበከር…

Continue Reading

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአሰልጣኞች ሹመት ፈፅሟል

ያለፉትን ሳምንታት በጊዜያዊ አሰልጣኞች ሲመራ የነበረው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በቋሚነት አሰልጣኞችን ሾሟል። በ2014 ከከፍተኛ ሊግ ተሳትፎው ወደ…

ከፍተኛ ሊግ | የ5ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ

በቶማስ ቦጋለ እና ጫላ አቤ ከፍተኛ ሊጉ በሦስቱ አዘጋጅ ከተሞች ዛሬ በተደረጉ 11 ጨዋታዎች ቀጥሎ አምስቱ…

Continue Reading

ፕሪምየር ሊግ ትኩረት | በጊዜ የተቆጠሩት ግቦች ምን ይነግሩን ይሆን ?

ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ሁለት ግቦች ከአንድ ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ተቆጥረዋል ፤ እኛም እነዚህን ግቦች መነሻ በማድረግ…