አርባምንጭ ከተማን ከከፍተኛ ሊጉ አሳድገው በፕሪምየር ሊጉ አብረው የቀጠሉት አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ውላቸውን አድሰዋል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ…
2022

ምንይሉ ወንድሙ ወደ ቀድሞ ቤቱ ተመልሷል
የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር ያገባደደው እና ከአንድ ተጨማሪ ተጫዋች ጋር ቅድመ ስምምነት የፈፀመው መከላከያ አጥቂ የግሉ አድርጓል።…

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ የመጨረሻ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች
ሐምሌ 15 እና 21 በቻን ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥሙት ደቡብ ሱዳኖች የመጨረሻ ስብስባቸውን ይፋ አድርገዋል።…

መከላከያ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ከሰዓታት በፊት ወደ ዝውውሩ የገቡት ጦረኞቹ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አክለዋል፡፡ በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውር ገበያው ጎራ…

ከነዓን ማርክነህ ወደ መከላከያ አምርቷል
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ቻምፒዮን የሆነው ከነዓን ማርክነህ የመከላከያ ተጫዋች መሆኑ እርግጥ ሆኗል። በዝውውር ገበያው በዛሬው ዕለት…

ፊፋ በሙጂብ ጉዳይ ውሳኔ ማስተላለፉ ታውቋል
የእግርኳሱ የበላይ አካል በሙጂብ ቃሲም ጉዳይ ዙሪያ ውሳኔ ማስተላለፉን ተጫዋቹ ለዝግጅት ክፍላችን ገልጿል። ሙጂብ ቃሲም በዚህ…

ፈረሰኞቹ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርመዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ የዳዊት ተፈራን ዝውውር ማገባደዱን ይፋ አድርጓል። የረመዳን የሱፍ እና ቢኒያም በላይን ዝውውር ከሰሞኑ ያገባደደው…

ሲዳማ ቡና የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ
ሊጉን በሦስተኝነት ያገባደደው ሲዳማ ቡና ሁለት አማካዮችን አስፈርሟል። በአሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ የሚመሩት ሲዳማ ቡናዎች በተጠናቀቀው የውድድር…

አፄዎቹ የአማካዮቻቸውን ውል አራዝመዋል
ፋሲል ከነማ ከነባር ተጫዋቾቹ ጋር ያለውን ውል በማራዘም ሲቀጥል ሁለት ቁልፍ ተጫዋቾች ከክለቡ ጋር እንደሚቀጥሉ እርግጥ…

ቡናማዎቹ የኤርትራዊውን አማካይ ውል አደሱ
በኢትዮጵያ ቡና ሁለት የውድድር ዘመናትን ያሳለፈው ሮቤል ተክለሚካኤል ውሉን ለተጨማሪ ዓመት አራዘመ፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…