መረጃዎች | 43ኛ የጨዋታ ቀን

የሊጉ 12ኛ ሳምንት የሚጀምርባቸውን ሁለት የነገ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን አሰናድተናል። መቻል ከ ወልቂጤ ከተማ የጨዋታ ሳምንቱ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ11ኛ ሳምንት ምርጥ 11

በ11ኛ ሳምንት የተደረጉ ጨዋታዎችን በመንተራስ ተከታዩን ምርጥ ቡድን አዋቅረናል። የተጫዋች አደራደር ቅርፅ : 4-2-1-3 ግብ ጠባቂ…

ለገጣፎ ለገዳዲ በአሰልጣኝ ቡድን አባላቱ ላይ ውሳኔ አሳልፏል

በውጤት ማጣት መነሻነት አሰልጣኞቹን የጠራው የለገጣፎ ለገዳዲ ቦርድ የስንብት እና የማስጠንቀቂያ ውሳኔዎችን ሰጥቷል። በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ…

ድሬዳዋ ከተማ ቅጣት አስተናግዷል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር በ11ኛው የጨዋታ ሳምንት በታዩ የዲስፕሊን ግድፈቶች ላይ በመመስረት የቅጣት ውሳኔዎች ሲያስተላልፍ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዳማ ፣ ቦሌ እና መቻል ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ5ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሦስት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ቀጥለው ሲከወኑ አዳማ ከተማ…

ከፍተኛ ሊግ | የ2ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ

በቶማስ ቦጋለ እና ጫላ አቤ በሦስቱ አዘጋጅ ከተሞች ስምንት ጨዋታዎች በተስተናገዱበት የከፍተኛ ሊጉ የዛሬ ውሎ ሀላባ…

Continue Reading

የአሠልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-2 ድሬዳዋ ከተማ

👉”ሜዳችን ላይ ውጤታማ የሆንበት ትልቁ  ምክንያት አንድ መሆናችን ነው ፤ እንደ ቡድን ቀለማችን አንድ ነው” ዮርዳኖስ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ፣ አርባምንጭ እና ንግድ ባንክ ወሳኝ ነጥብ አሳክተዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በሦስት መርሐግብሮች ሲጀመር አርባምንጭ ከተማ ከግማሽ ደርዘን በላይ…

ሪፖርት | ብርትካናማዎቹ ዐፄዎቹን ከመመራት ተነስተው አሸንፈዋል

በመቀመጫ ከተማቸው አልቀመስ ያሉት ድሬዳዋ ከተማዎች ፋሲል ከነማን ረተዋል። ከቀናት በፊት የ2ኛ ሳምንት ተስተካካት መርሐ-ግብሩን ከወላይታ…

ኢትዮጵያ ቡና የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል

አሰልጣኝ ተመስገን ዳናን በውጤት መጥፋት የተነሳ ሊለያይ የቻለው ኢትዮጵያ ቡና በጊዜያዊ አሰልጣኝ እንደሚመራ ታውቋል፡፡ ከሀድያ ሆሳዕና…