የካፍ አፍሪካ ዋንጫ ምርጥ 11

የካፍ አፍሪካ ዋንጫ ምርጥ 11

የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) ጋቦን ባዘጋጀችው የቶታል የአፍሪካ ዋንጫ የተሻለ የተንቀሳቀሱ ተጫዋቾችን በምርጥ 11 ውስጥ አካቷል፡፡…

ዝውውር፡ መሃመድ ሳፋሪ ወደ ሀዋሳ ከተማ አይመጣም

የሁለት ግዜ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው ሀዋሳ ከተማ ከሳምንት በፊት ሁለት ተከላካዮችን ከአሃሊ ሸንዲ ማስፈርም መቻሉ…

ዝውውር | ደደቢት 3 የውጪ ተጫዋቾች ማስፈረሙን ይፋ አደረገ

ደደቢት በተከላካይ፣ አማካይ እና አጥቂ መስመር ላይ የቡድኑን ጥንካሬ ይጨምራሉ ያላቸውን ሶስት ተጫዋቾች ዝውውር ማጠናቀቁን አስታውቋል። …

Premier League: First Half of Season Elapsed on Sunday

The 2016/17 Ethiopian Premier League the first half of season ended after 6 week 15 duels…

Continue Reading

ጋቦን 2017፡ ካሜሮን የአፍሪካ ቻምፒዮን ሆነች

በጋቦን አስተናጋጅነት ሲደረግ የነበረው የ31ኛው የቶታል የአፍሪካ ዋንጫ ዕሁድ ምሽት በሊበርቪል በሚገኘው ስታደ አሚቴ ፍፃሜውን ሲያገኝ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮ-ኤሌክትሪክ 2-0 ሃዋሳ ከተማ

ሃዋሳ ከተማን በአዲስ አበባ ስታድየም ያስተናገደው ኢትዮ-ኤሌክትሪክ በፍፁም ገብረማሪያም የመጀመሪያ አጋማሽ ሁለት ግቦች ታግዞ 2-0 አሸንፎ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 0-0 ሲዳማ ቡና

በአዲስ አበባ ስታድየም ሲዳማ ቡናን ያስተናገደው መከላከያ ያለ ግብ አቻ ተለያይቷል፡፡ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኃላ የሁለቱም ክለቦች…

የጨዋታ ሪፖርት | ኤሌክትሪክ የውድድር ዘመኑን ሁለተኛ ድል በሀዋሳ ላይ አስመዘገበ

በፕሪምየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ግርጌ ላይ ባለው ፉክክር ቀጥተኛ ተሳታፊ የሆኑትን ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሀዋሳ ከተማን…

​የጨዋታ ሪፖርት | ደደቢት ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል አስመዝግቧል

በ15ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወላይታ ድቻን አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ ያስተናገደው ወላይታ ድቻ 3-0 በማሸነፍ…

የጨዋታ ሪፖርት | አርባምንጭ ከ ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

ተመስገን ማሞ | ከአርባምንጭ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር የመጨረሻ ሳምንት አርባምንጭ ላይ አርባምንጭ ከተማ ከ…