የሁለት ወር ደሞዝ ያልተከፈላቸው የአርባምንጭ ከተማ ተጫዋቾች ልምምድ አቋረጡ
የሁለት ወር ደሞዝ ያልተከፈላቸው የአርባምንጭ ከተማ ተጫዋቾች ልምምድ አቋረጡ
አርባምንጭ ከተማ ለሁለት ወር የተጨዋቾችን የደሞዝ ክፍያ ባለመፈፀሙ ምክንያት ተጫዋቾቹ ልምምድ መስራት አቋርጠዋል፡፡ ተጫዋቾቹ የሐምሌ እና…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ተራዘመ
የ2009 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ለውጥ እንደተደረገበት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሸን አስታውቋል፡፡ ሊጉ ይጀመራል…
ቢንያም በላይ በጀርመን ስላሳለፈው የሙከራ ጊዜ ይናገራል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንኩ አማካይ ቢንያም በላይ በጀርመን የተሳካ የሙከራ ጊዜ አድርጎ እንደመጣ ለሶከር ኢትዮዽያ ተናግሯል፡፡ ቢንያም…
ያስር ሙጌርዋ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ለመጫወት ተስማምቷል
ዩጋንዳዊው አማካይ ያስር ሙጌርዋ ለ2008 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለመጫወት መስማማቱን የተጫዋቹ ወኪል ለሶከር…
የሰኞ ነሀሴ 30 ምሽት አጫጭር የዝውውር ዜናዎች
ሳላዲን በቅዱስ ጊዮርጊስ ለመቆየት አስቧል ሞሊዲያ ክለብ ደ አልጀርን ለቆ በውድድር ዘመኑ አጋማሽ ቅዱስ ጊዮርጊስን የተቀላቀለው…
የአስራት መገርሳ ማረፊያ ደደቢት ሆኗል
ደደቢት የዳሽን ቢራው አማካይ አስራት መገርሳን የግሉ አድርጓል፡፡ በክረምቱ ከበርካታ ክለቦች ጋር ስሙ ተያይዞ ሲነሳ የከረመው…
“የአፍሪካ እግርኳስ ምህዳር እየተለወጠ ነው” ሰርዮቪች ‘ሚቾ’ ሚሉቲን
ሰርቢያዊው ሰርዮቪች ሚቾ ሚሉቲን ዩጋንዳን ከ39 ዓመታት በኃላ የአፍሪካ ዋንጫ እንድታገኝ አስችሏል፡፡ ሚቾ ወደ አፍሪካ ከመጣ…
የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊዎች ሲታወቁ ዩጋንዳ ከ39 ዓመታት በኃላ ወደ አህጉሪቱ ታላቅ ውድድር አልፋለች
ጋቦን ለምታስተናግደው የ2017 ቶታል አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የተደረጉ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ የአፍሪካ ከተሞች…
Continue Readingየክብር ይድነቃቸው ተሰማ የመታሰቢያ ውድድር ዛሬ ፍፃሜውን አገኘ
ከነሃሴ 4-29 ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች በሆኑ በ57 ቡድኖች መካከል የተደረገው ዓመታዊው የክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ…
ኮፓ ኮካኮላ ዛሬ ሲጠናቀቅ በወንዶች ደቡብ ፣ በሴቶች ኦሮሚያ አሸናፊ ሆነዋል
የ2008 የኮፓ ኮካኮላ ከ15 አመት በታች የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ በወንዶች ደቡብ ፣ በሴቶች ኦሮሚያ…
Continue Reading