አርባምንጭ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት
አርባምንጭ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት
አርባምንጭ ከተማ 3-0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ 15′ 31′ ተሾመ ታደሰ ፣ 90+2′ ሲሴይ ሀሰን ተጠናቀቀ!!! ጨዋታው…
Continue Readingሀዲያ ሆሳዕና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት
ሀዲያ ሆሳዕና 0-2 ቅዱስ ጊዮርጊስ 33′ 85′ ሳላዲን ሰኢድ ተጠናቀቀ!!!! ጨዋታው በቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 አሸናፊነት ተጠናቀቀ::…
Continue Readingየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ቀጥታ የውጤት መግለጫ (Live Score)
አርብ ግንቦት 5 ቀን 2008 የ09፡00 ጨዋታዎች FT ሀዲያ ሆሳዕና 0-2 ቅዱስ ጊዮርጊስ [ቀጥታ] 33′…
Continue Readingየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ፕሮግራም
አርብ ግንቦት 5 ቀን 2008 09፡00 ሀዲያ ሆሳዕና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ (ሆሳዕና) 09፡00 ድሬዳዋ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ…
ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ፡ ደደቢት ፣ ንግድ ባንክ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ማጠቃለያ ውድድሩ ማለፋቸውን ከወዲሁ አረጋግጠዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ እየተሸጋገረ ነው፡፡ለማጠቃለያ ውድድር ማለፋቸውን ያረጋገጡ ቡድኖችም እየታወቁ ነው፡፡ በ10…
አዲሱ የቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽን ካፕ ደንብ ለኢትዮጵያ መልካም ዜና ይዞ ይመጣ ይሆን?
በ2017 የቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽንስ ዋንጫዎች የምድብ ቁጥራቸው ከ2 ወደ አራት ያድጋል፡፡ በአፍሪካ የክለቦች ዓመታዊ ውድድር…
የሴካፋ ካጋሜ ክለብ ዋንጫ ሐምሌ 9 ይጀምራል
የምስራቅ እና መካከኛው አፍሪካ የእግርኳስ ማህበር (ሴካፋ) በየአመቱ የሚያዘጋጀው የካጋሜ ክለብ ዋንጫ በታንዛኒያ አዘጋጅነት ዳሬ ሰላም…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 1ኛ ዙር ሪፖርት እና ግምገማ ዛሬ ተካሄዷል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አንደኛው ዙር ግምገማ የክለብ ተወካዮች ፣ የፌዴሬሽኑ አመራሮች እና ጋዜጠኞች በተገኙበት ዛሬ ከረፋድ…
የኢትዮጵያ U-20 ብሄራዊ ቡድን ለጋናው ጨዋታ ዝግጅቱን ዛሬ ጀመረ
የኢትዮዽያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከጋና ጋር ለሚያደርገው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ ዛሬ በዝናባማ አየር…
Continue Readingየኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ ውጤቶች እና የደረጃ ሰንጠረዦች
መካከለኛ ዞን ቅዳሜ ሚያዝያ 29 ቀን 2008 ኢ/ወ/አካዳሚ 2-1 አፍሮ ፅዮን ሬድዋን ሰይድ ፣ አንተነህ ከተማ…