“…አትፈፅሙም ብሎ በጉልበት የሚገዳደረን አካል ካለ ትተን እንሄዳለን።” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

“…አትፈፅሙም ብሎ በጉልበት የሚገዳደረን አካል ካለ ትተን እንሄዳለን።” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የአክሲዮን ማኅበሩ የቦርድ ሰብሳቢ ከሰሞኑ መነጋገሪያ የሆነውን ጉዳይ በተመለከተ እየሰጡ በሚገኙበት ሰዓት የአፈፃፀም ሂደቱን በተመለከተ ያሉት…

“በ2 ክለቦች እና በ10 ተጫዋቾች ሌላ ምርመራ እየተደረገ ነው”
በአራት ክለቦች እና በ16 ተጫዋቾች ላይ ከተደረገው ውሳኔ በተጨማሪ በሌሎች 2 ክለቦች እና በ10 ተጫዋቾች ከፍተኛ…

“በምርመራው ሂደት ሦስት ጋዜጠኞች ስማቸው ተይዟል” አቶ ክፍሌ ሰይፈ
የክለቦች የፋይናንስ አስተዳደርን በተመለከተ ማብራሪያ ሲሰጥ ሦስት የሀገራችን ጋዜጠኞች በዚህ ህገወጥ የዝውውር ክፍያ ስማቸው እንደተገኘ ተገልጿል።…

“መሬት ሸጬ ነው ያለን ተጫዋች አለ” አቶ ክፍሌ ሰይፈ
የክለቦች የፋይናንስ አስተዳደርን በተመለከተ በአሁኑ ሰዓት መግለጫ እየተሰጠ ይገኛል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ከቀናት በፊት…

የጣና ሞገዶቹ የመስመር አጥቂያቸውን ውል አራዝመዋል
ባህር ዳር ከተማዎች ያለፈውን አንድ ዓመት ጥሩ ግልጋሎት የሰጣቸውን የመስመር አጥቂ ውል ማራዘማቸው ታውቋል። በአሰልጣኝ ደግአረጋል…

የተቀጡ ተጫዋቾች የ20ኛ ሳምንት ጨዋታ ማድረግ ይችላሉ?
በፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴ ጠንከር ያለ ቅጣት የተጣለባቸው የአራት ክለቦች 15 ተጫዋቾች የ20ኛ ሳምንት ጨዋታ ማከናወን…

መረጃዎች | መቐለ 70 እንደርታ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
በተመሳሳይ ነጥብ በደረጃ ሰንጠረዡ ተከታትለው የተቀመጡትን መቐለ 70 እንደርታ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚያገናኘውን ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎች…