የጦና ንቦቹ ቁመታም ሴኔጋላዊ ተከላካይ አስፈርመዋል
የጦና ንቦቹ ቁመታም ሴኔጋላዊ ተከላካይ አስፈርመዋል
ሴኔጋላዊው የመሃል ተከላካይ ወላይታ ድቻን መቀላቀሉን ሶከር ኢትዮጵያ አውቃለች። አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ቡደኑ ከተረከቡበት ጊዜ ወዲህ…
የቢጫዎቹ የዝውውር መስኮቱ የመጀመሪያ ፈራሚ ታውቋል
የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊዎቹ የመስመር አጥቂውን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊዎቹ ወልዋሎዎች ከቀናት በፊት የዋና አሰልጣኙ…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር አስቸኳይ ጠ1ላላ ጉባኤ ጠራ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር 9ኛውን አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በቅርብ ያካሄዳል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር…
ሴናፍ ዋቁማ ለታንዛንያው ክለብ ፈርማለች
ሲምባ ኩዊንስ ኢትዮጵያዊቷን አጥቂ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል ባለፈው የውድድር ዘመን ወደ ሲምባ ኩዊንስ ለማቅናት ጥረት አድርጋ…
ሀብታሙ ተከስተ ወደ ቡናማዎቹ አምርቷል
በዝውውሩ ጠንካራ ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡናዎች አራተኛ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል በአዲስ አሰልጣኝ እና በአዲስ የቡድን ግንባታ…
ነፃነት ገብረመድህን ውሉን ለማራዘም ተስማማ
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በወልዋሎ ጥሩ ቆይታ ያደረገው ተከላካይ ውሉን ለማራዘም ተስማምቷል በ2018 የውድድር ዓመት ሽረ ምድረ…
ነብሮቹ ሌላ አሰልጣኝ አግኝተዋል
በቅርቡ ከአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ጋር ያደረጉት ስምምነት የተቋረጠባቸው ሀድያ ሆሳዕናዎች ሌላ አሰልጣኝ ማግኘታቸው ታውቋል። በአሰልጣኝ ካሊድ…
የሁለቱ ተጫዋቾች ዝውውር ምን ገጠመው ?
ከቀናት በፊት መቻል ውል ያራዘመላቸው የሁለቱ ተጫዋቾች የዝውውር ሂደት ዕክል እንደገጠመው ሶከር ኢትዮጵያ ያገኘችው መረጃ ያመላክታል።…

