ዋልያዎቹ
የዋልያዎቹ አለቃ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ዙሪያ በጋዜጣዊ መግለጫ የተለያዩ ምላሽ ሰጥተዋል
👉” ከመሄዴ በፊት ባለፈው ገልጫለው መደጋገም እንዳይሆን” 👉”ለወጣቶች ዕድል መስጠት ያስፈልጋል” 👉 “ሌሎች ሀገሮች ተጠቃሚ የሆኑት በዚህ ነው” አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2026 የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ቢሳው…
ፕሪምየር ሊግ
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና ወደ ድል ተመልሰዋል
ዛሬም በተካሄዱት ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት የምድብ ሁለት ጨዋታዎች ቡናማዎቹ እና ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ማሸነፍ ችለዋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በኳሱ ቁጥጥሩ ረገድ ተመጣጣኝ የተባለ እንቅስቃሴን ያስመለከቱን ሁለቱም…
Continue Readingሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና ፋሲል ከነማ በያሬድ ባየህ እና ቃልኪዳን ዘላለም ግቦች ድል አደረጉ
በሙከራዎች የታጀበ እጅግ ማራኪ ፉክክር በተደረገባቸው የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ7ኛው ሳምንት የምድብ አንድ የ2ኛ ቀን ጨዋታዎች ሲዳማ ቡና መሪነቱን ሲያጠናክር ፋሲል ከነማ ወደ ሊጉ አናት ተጠግቷል። መቻል ከ ሲዳማ…
ከፍተኛ ሊግ
ባቱ ከተማ በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
በአሰልጣኝ ራመቶ መሐመድ የሚመሩት ባቱ ከተማዎች 15 አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የ11 ተጫዋቾችን ውል አድሰዋል። በጫላ አቤ ለ2018 የኢትዮጵያ ክፍተኛ ሊግ በምድብ “ሀ” ሐዋሳ ከተማ የተመደቡት ባቱ ከተማዎች 15 አዳዲስ ተጫዋቾችን…
ኢትዮጵያውያን በውጪ
ሱራፌል ዳኛቸው ከክለቡ ጋር ተለያየ
ኢትዮጵያዊ አማካይ እና የአሜሪካው ክለብ ተለያይተዋል። ከ2016 ዓ.ም የካቲት ወር ጀምሮ ላለፈው አንድ ዓመት ከ9 ወር መቀመጫውን በሊዝበርግ ቨርጂንያ ባደረገውና በUCL Championsip በሚካፈለው ሎዶን ዩናይትድ በመጫወት ላይ የቆየው ኢትዮጵያዊው አማካይ…
አምዶች
የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 2
ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ የጤና መረጃዎችን በምናቀርብበት የሶከር ሜዲካል አምዳችን የዛሬ ትኩረታችን የሚሆነው በሴቶች እግርኳስ ውስጥ ያለው የአመጋገብ ስርአት ነው፡፡ በዶ/ር ብሩክ ገነነ የሴቶች እግርኳስ ማደግ ጋር ተያይዞ የህክምና ሥርአቱም አብሮ…
Continue Readingሶከር ሜዲካል | የሴት እግርኳስ ተጫዋቾች ጤና – ክፍል 1
ከእግርኳስ ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን እና የህክምና መረጃዎችን በምናጋራበት በዚህ አምድ ለሚቀጥሉት ሳምንታት ከሴቶች እግርኳስ ጋር በተያያዘ ያሉትን የተለያዩ የህመም ዓይነቶች እና በዛ ላይ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ በማድረግ የመፍትሄ ሀሳቦችን ያካተቱ…


