ሪፖርት| አዲስ አበባ የተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

ኢትዮጵያ መድን እና ፋሲል ከነማ 0 ለ 0 ሲለያዩ የፈረሰኞቹን እና ቢጫ ለባሾቹ ጨዋታ 1ለ1 ተጠናቋል…

ሪፖርት| አዞዎቹ እና ዐፄዎቹ ጣፋጭ ድል ተጎናፀፉ

አርባምንጭ ከተማዎች ከ17 ጨዋታዎች በኋላ የውድድር ዓመቱ የመጀመሪያ ድላቸው ሲያሳኩ ዐፄዎቹ ፈረሰኞቹን 1 ለ 0 አሸንፈዋል…

መረጃዎች | የ18ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች

18ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ አራት ተጠባቂ ጨዋታዎች የሚጠናቀቅ ሲሆን ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም…

ሪፖርት | ቢጫዎቹ እና ዐፄዎቹ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል

በጨዋታ ሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን አዲስ አበባ ላይ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ወልዋሎ ሀዲያን ሲያሸንፍ በአምስት ግቦች የታጀበው…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ17ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች

17ኛ ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ  ዛሬ በሚካሄዱ አራት ጨዋታዎች ይጀመራል፤  ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችንም እንደሚከተለው አሰናድተናል።…

ወልዋሎዎች ናይጄርያዊ አጥቂ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል

ግዙፉ ናይጀርያዊ አጥቂ ቢጫዎቹን ለመቀላቀል ተቃርቧል   ባለፉት ሳምንታት የፊት መስመራቸውን ለማጠናከር እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ የቆዩት…

ሪፖርት | ወልዋሎ እና ሸገር ነጥብ ሲጋሩ ሽረ ምድረገነቶች ጣፋጭ ድል ተጎናጽፈዋል

አዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገ ጨዋታ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ እና ሸገር ከተማ 1ለ1 ሲለያዩ ሽረ ምድረገነት በስንታየሁ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ16ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

የ16ኛ ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው የሚካሄዱ ሲሆን ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችንም እነሆ !…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን እና ወልዋሎ ዓ/ዩ ነጥብ ተጋርተዋል

በ15ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን በአ/አ ስታዲየም በተደረገ ብቸኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ያለ…

መረጃዎች | የ15ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን  ጨዋታዎች

15ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ መርሐግብሮች ይጀመራል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ኢትዮጵያ…