ከደደቢት ተስፋ ቡድን የተገኘውና አሁን በሰበታ ከተማ ጥሩ ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው አብዱልሀፊዝ ቶፊቅ የእግርኳስ ህይወቱን አስመልክቶ…
ዳንኤል መስፍን
“አንድም ሰው ዞር ብሎ አላየኝም፤ ሊያሳክሙኝም አልፈለጉም” እዮብ ዓለማየሁ
በወላይታ ድቻ ከታዳጊ ቡድን አንስቶ እስከ ዋናው ቡድን እንዲሁም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በተለያዩ የዕድሜ እርከኖች መጫወት…
ቅዱስ ጊዮርጊስ በሳላዲን ሰዒድ ላይ ውሳኔ አሳለፈ
ከሳምንታት በፊት በሳላዲን ሰዒድ ላይ ገደብ ጥሎ የቆየው ቅዱስ ጊዮርጊስ ውሳኔ አሳልፏል። ክለቡ ሳላዲን በግርድፉ የዲስፕሊን…
“ለምን ተጠባባቂ እሆናለሁ በማለት እልህ ውስጥ ገብቼ አሁን ጥሩ ነገር እየሰራሁ እገኛለሁ” – በረከት ደስታ
በተከታታይ ሁለት ጨዋታዎች ጎሎች በማስቆጠር በአዲሱ ክለቡ ጥሩ ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው በረከት ደስታ ስለወቅታዊ አቋሙ ይናገራል።…
አምሳሉ ጥላሁን ጎል ካስቆጠረ በኋላ ያለቀሰበትን ምክንያት ይናገራል
ፋሲል ከነማ ሀዋሳ ከተማን በረታበት ጨዋታ እጅግ አስደናቂ ጎል ያስቆጠረው አምሳሉ ጥላሁን በዕንባ ደስታውን የገለፀበት መንገድ…
የብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ ሒደት ተጎበኘ
ይጠናቀቃል ከተባለበት ጊዜ ዘግይቶ ግንባታው እየተካሄደ የሚገኘው የብሔራዊ ስታድየም የግንባታ ሒደት ተጎብኝቷል። ዶ/ር ሒሩት ካሣ (ባህልና…
“በቅዱስ ጊዮርጊስ ማልያ ጎል ማስቆጠር የተለየ ስሜት አለው” – አማኑኤል ገብረሚካኤል
ፈጣኑ አጥቂ አማኑኤል ገብረሚካኤል በቅዱስ ጊዮርጊስ ማልያ ስላስቆጠረው የመጀመርያ ጎሉ ይናገራል። የእርሱ ስኬት ጎልቶ መታየት የጀመረው…
“የኔና የድሬዳዋ ጉዳይ የቤተሰብ ያህል ነው” አሰልጣኝ ፍስሐ ጥዑመልሳን
በቅርቡ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር በስምምነት የተለያዩት አሰልጣኝ ፍስሐ ጥዑመልሳን አሁን ስለ ወቅታዊ ጉዳዮች ይናገራሉ። የቤትኪንግ ፕሪምየር…
ጅማ አባ ጅፋር የዕግድ ውሳኔ ተላለፈበት
አስቀድሞ የተስማሙበትን ስምምነት ተግባራዊ አላደረገም በሚል ፌዴሬሽኑ ጅማ አባ ጅፋር ላይ የዕግድ ውሳኔ አስተላለፈ። ባሳለፍነው ዓመት…
ድሬዳዋ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾመ
ከአሰልጣኝ ፍስሀ ጥዑመልሳን ጋር የተለያየው ድሬዳዋ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል። የድሬዳዋ ከተማ ሴቶች ቡድን እና የወንዶች…

