በቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር አዘጋጅነት ለሁለት ቀናት ” የስፖርት ጨዋነት ምንጮች ” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው…
ዳንኤል መስፍን
የፕሪምየር ሊጉ 22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ወደ ቀጣይ ሳምንት ተሸጋገሩ
ሀሙስ ሊካሄዱ የነበሩት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሊራዘሙ እንደሚችሉ መዘገባችን ይታወሳል። በዚህም መሰረት ሁሉም…
የ22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በተባለበት ቀን ይካሄድ ይሆን?
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት የፊታችን ሐሙስ በሚካሄዱ 8 ጨዋታዎች ይቀጥላል ተብሎ መርሐግብር የወጣለት ቢሆንም በታሰበለት…
አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ በድሬዳዋ ከተማ የሦስት ቀናት ቆይታ አደረጉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ የድሬዳዋ እግርኳስን ለማነቃቃት፣ የታዳጊዎችን ስልጠና ለመቃኘት እና የተለያዩ የእግርኳሱ አመራሮችን…
የሀዋሳ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ተራዘመ
በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በዛሬው ዕለት ከሚካሄዱ ጨዋታዎች አንዱ የነበረው የሀዋሳ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ…
አአ U-17 | ኢትዮጵያ መድን መሪነቱን ይዟል
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ17 ዓመት በታች ውድድር 8ኛ ሳምንት አምስት ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ኢ/ወ/ስ አካዳሚ፣…
የእግርኳስ ፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ
በግንቦት ወር 2010 አፋር ላይ በተደረገው ምርጫ የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል በመሆን የተመረጡት ግለሰብ በፖሊሰ…
ባየር ሙኒክ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር የትብብር ስምምነት ተፈራረመ
ባየር ሙኒክ በኢትዮጵያ በሚከፍተው የታዳጊዎች የስፖርት ማዕከል ዙርያ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር የትብብር ሰነድ ሲፈራረም በዕለቱ…
ጂኦቫኒ ኤልበር ባየርን በኢትዮጵያ ሊከፍተው ስላሰበው አካዳሚ ይናገራል
የባየርን ሙኒክ አምባሳደር የሆነው ብራዚላዊው የቀድሞ አጥቂ ጂኦቫኒ ኤልበር በኢትዮጵያ ሊገነባ ከታሰበው አካዳሚ ጋር በተያያዘ እና…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ነገ የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል
የሠላምና የወዳጅነት ውድድር መቅረቱን ተከትሎ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ነገ በአዲስ አበባ ስታዲየም ጁቡቲን…