የደደቢቱ አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ የገንዘብ እና የ3 ወር ቅጣት ተላለፈባቸው

በ13ኛው ሳምንት የኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ ደደቢት ጅማ አባጅፋርን አስተናግዶ  2-1 ከተረታበት ጨዋታ በኋላ የደደቢቱ ዋና አሰልጣኝ…

​ሪፖርት | ከታሰበው ሰአት ዘግይቶ የተጀመረው የአዳማ እና ጅማ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

በ15ኛው ሳምንት የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም አዳማ ከተማን ከጅማ አባጅፋር ያገናኘው የኦሮሚያ ደርቢ…

​ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | ወላይታ ድቻ በዛንዚባር የመጀመርያ ልምምዱን አከናውኗል

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ከዛንዚባሩ ዚማሞቶ ጋር ላለበት የመጀመርያ ጨዋታ ትላንት ወደ ስፍራው ያቀናው ወላይታ…

‹‹ትልቅ ግብ ጠባቂ መሆን የምንችለው እድል ሲሰጠን ነው ›› ፅዮን መርዕድ

ፅዮን መርዕድ ይባላል። ተስፋኛ ግብ ጠባቂ ነው። ያለፉትን ሁለት አመታት ለአርባምንጭ ከተማ አራተኛ ግብ ጠባቂ በመሆን…

​ከፊፋ ከተላከ ዘጠኝ ቀን ያስቆጠረ ደብዳቤ ይፋ አለመደረግ እያነጋገረ ይገኛል

የኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፕሬዝዳንታዊ እና የስራ አስፈፃሚ ምርጫ ለሦስተኛ ጊዜ ተራዝሞ የካቲት 24 በአፋር ሰመራ ከተማ…

የአአ ከተማ ዋንጫ የሽልማት መርሀ-ግብር ነገ ይካሄዳል

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ነገ ማምሻውን በጁፒተር ሆቴል 12ኛው የአአ ሲቲ ከተማ ዋንጫ ላይ ለተሳተፉ አካላት…

​ወልዲያ ስድስት ተጫዋቾች ቡድኑን በፍጥነት እንዲቀላቀሉ አሳስቧል

በሳምንቱ መጀመርያ ወደ መደበኛ ልምምድ የተመለሰው ወልዲያ ስፖርት ክለብ ከቡድኑ ጋር እስካሁን ያልተቀላቀሉ ተጫዋቾች በፍጥነት ቡድኑን…

​ኢትዮዽያ ቡና ከሦስት ተጫዋቾቹ ጋር በስምምነት ተለያየ 

ኢትዮዽያ ቡና በዘንድሮ አመት በሊጉ በሚኖረው ውድድር ቡድኑን በተሻለ ያጠናክራሉ ተብሎ በማሰብ ከ10 በላይ ተጫዋቾችን ቢያስፈርምም…

ሪፖርት | አርባምንጭ ከተማ በመሻሻሉ ቀጥሎ በጊዜያዊነት ከወራጅ ቀጠናው ወጥቷል

የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት አርባምንጭ ከተማ ድሬደዋ ከተማን አስተናግዶ 1-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው…

​ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ፡ ደደቢት እና ንግድ ባንክ ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮዽያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን 8ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሀ ግብር ሁለቱ የሊጉ ጠንካራ ቡድኖች የሆኑት…