በወቅታዊ ውጤት እየተቸገረ የሚገኘው የዓምናው የሊጉ ቻምፒዮን ከአሰልጣኙ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። ያለፉትን ሁለት ዓመት ከመንፈቅ ዐፄዎቹን…
ዳንኤል መስፍን

የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 2-1 አዲስ አበባ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ከድል ጋር ከታረቀበት ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ – አርባምንጭ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና
የምሽቱ ጨዋታ በሀድያ ሆሳዕና አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ ሁለቱ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ – ባህር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 0-1 ሰበታ ከተማ
የ17ኛ ሳምንት ሁለተኛ የምሽት ጨዋታ በመጨረሻ ደቂቃ ጎል ሰበታ ከተማ መከላከያን አንድ ለምንም ከረታ በኋላ አሰልጣኞች…

ኢትዮጵያ መድን ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲመለስ ትልቁን ሚና ከተወጡ ተጫዋቾች ውስጥ ሁለቱ ይናገራሉ
“ዝቅ ከማለት ነው ከፍታ የሚገኘው” ቢንያም ካሳሁን “ሁለም በፍቅር በመከባበር የሚሰራ በመሆኑ ውጤታማ አድርጎናል” ያሬድ ዳርዛ…

“መድንን ወደሚመጥነው ሊግ እንዲመለስ በማድረጌ በጣም ደስ ብሎኛል” አሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ (ኢትዮጵያ መድን)
“ወጣት ላይ ያለኝ ዕምነት በፍፁም የሚሸረሸር አይደለም… “እኔ ጩኸቴን የምጨርሰው ልምምድ ሜዳ ነው… “መጨረሻ አካባቢ ፈትኖን…

ወልቂጤ ከተማ ውሳኔ ተላለፈበት
አሠልጣኝ ጻውሎስ እና ረዳታቸው እዮብ ወልቂጤ ከተማ ላይ ያቀረቡትን ቅሬታ ሲከተታተል የቆየው የዲሲፒሊን ኮሚቴ በመጨረሻም ውሳኔ…

ኢትዮጵያ ቡና አንድ ተጫዋች በውሰት አግኝቷል
በከፍተኛ ሊግ ጥሩ የውድድር ጊዜ ያሳለፈውን ግዙፉን የተከላካይ አማካይ ተጫዋች ኢትዮጵያ ቡና በውሰት አገግኝቷል። ከቀናት በፊት…

ድሬደዋ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ከከፍተኛ ሊጉ አግኝቷል
አዲስ አሰልጣኝ የሾመው ድሬደዋ ከተማ በከፍተኛ ሊግ ውድድር ጎልተው መውጣት የቻሉ የመሐል ተከላካይ እና አማካይ ወደ…

“እንደማልመለስ አድርጌ እንዳስብ የሚያደርጉ ስሜቶች ይመጡብኝ ነበር” – አዲስ ግደይ
ከከባድ ጉዳት እና ከረጅም የማገገሚያ ጊዜ በኋላ ወደ ሜዳ ተመልሶ ግቦችን ማስቆጠር ከጀመረው አዲስ ግደይ ጋር…