ያለፉትን ዘጠኝ ዓመታት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ቆይታ የነበረው የመሐል ተከላካይ ከክለቡ ጋር በስምነት መለያየቱ ታውቋል። አስቀድሞ…
ዳንኤል መስፍን

ኦኪኪ አፎላቢ ወደ ሶርያ ክለብ አምርቷል
በተጠናቀቀው ዓመት ከፋሲል ከነማ ጋር ቆይታ የነበረው ናይጄሪያዊው አጥቂ ኦኪኪ አፎላቢ ወደ ሶርያ ማምራቱን ሶከር ኢትዮጵያ…

አዳማ ከተማ ከግብ ጠባቂው ጋር በስምምነት ተለያይቷል
በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን አዳማ ከተማን ያገለገለው የግብ ዘቡ ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለን ዋና…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የተስፈኛውን ተጫዋች ውል አራዝሟል
አዲስ አዳጊው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የመስመር አጥቂውን ውል ማደሱ ታውቋል። የአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተናን ቆይታ ለአንድ ዓመት ካራዘመ…

ለገጣፎ ለገዳዲ አጥቂ አስፈርሟል
አዲስ አዳጊው ለገጣፎ ለገዳዲ ሦስተኛ ፈራሚውን ሲያገኝ የነባር ተጫዋቾቹን ውልም አራዝሟል። ከሳምንት በፊት የሁለት የመስመር አማካይ…

የመስመር ተከላካዩ ወደ ኤሌክትሪክ አምርቷል
ለኢትዮጵያ መድን ለመጫወት ተቃርቦ የነበረው ጌቱ ኃይለማርያም ሌላኛውን አዳጊ ክለብ ተቀላቅሏል። በርከት ያሉ ተጫዋቾቹን ውል እያራዘመ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
በዝውውሩ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለተኛ ግብጠባቂ አስፈርሟል። ከአራት ዓመት በኋላ ወደ ሊጉ ዳግም የተመለሰው…

ኃይሌ ገብረተንሳይ ማረፊያው ታውቋል
ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ቀሪ የሦስት ዓመት ቆይታ እያለው በስምምነት የተለያየው ኃይሌ ገብረትንሳይ አዲስ አዳጊውን ክለብ ተቀላቅሏል።…

ፈረሰኞቹ ከመስመር አጥቂያቸው ጋር በስምምነት ተለያይተዋል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ፈረሰኞቹን የተቀላቀለው የመስመር አጥቂው ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። የወቅቱ የሊጉ ባለድል ቅዱስ ጊዮርጊስ…