ሀዲያ ሆሳዕና ከዚህ ቀደም በይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ የተሰጠበትን ውሳኔ ተግባራዊ አላደረገም በሚል የዕግድ ውሳኔ ተላልፎበታል። ባሳለፍነው…
ዳንኤል መስፍን

የአዲስ አበባ ከተማ የቡድን አባላት ዝርፊያ ተፈፀመባቸው
በሲዳማ ቡና ሽንፈት ያስተናገድው የአዲስ አበባ ከተማ የቡድን አባላት ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ ዝርፊያ እንደተፈፀመባቸው ሶከር ኢትዮጵያ…

አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ቅጣት ተላለፈባቸው
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንትን ተከትሎ የተለያዩ የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ተወስነዋል። ሊጠናቀቅ የሁለት ሳምንት ዕድሜ የቀረው…

አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾቹን ሸኝቷል
ከወረጅ ቀጠናው ለመውጣት እየጣረ የሚገኘው አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾቹን በዲሲፕሊን ምክንያት ከስብስቡ መቀነሱ ታውቋል። በ28ኛ ሳምንት…

ድሬዳዋ ከተማ የዛሬውን ጨዋታ መነሻ በማድረግ ቅሬታውን አቅርቧል
በ28ኛው ሳምንት ከባህር ዳር ከተማ ጋር ቀትር ላይ የተጫወተው ድሬዳዋ ከተማ ለሊጉ የበላይ አካል የቅሬታ ደብዳቤ…

አቡበከር ናስር ለአርባምንጩ ጨዋታ ይደርሳል
አቡበከር ናስር ወደ ደቡብ አፍሪካ በሚያደርገው ጉዞ ዙርያ በተሰረው ዘገባ ላይ የተደረገ ማስተካከያ… ከሰኔ 24 ጀምሮ…

የአቡበከር ናስር የደቡብ አፍሪካ ጉዞ
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ጨዋታውን ዛሬ ያከናወነው አቡበከር ናስር ወደ ደቡብ አፍሪካ ይጓዛል። ከደቡብ አፍሪካንው…

ፌዴሬሽኑ ለፕሪሚየር ሊጉ አክስዮን ማህበር የሰጠውን ኃላፊነት ሽሯል
ወቅታዊ የእግርኳሱ ርዕስ በሆነው የጌታነህ ከበደ ጉዳይ መነሻነት የእግርኳሱ የበላይ አካል የሆነው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለፕሪሚየር…

የሊጉ አክሲዮን ማህበር የጌታነህ ቅጣት የተነሳበትን ውሳኔ እየተለመለከተው ነው
በትናትናው ዕለት የፌዴሬሽኑ ዲሲፒሊን ኮሚቴ የጌታነህ ከበደን ቅጣት የሻረበትን ሁኔታ አስመልክቶ የፕሪምየር ሊጉ አክስዮን ማህበር ምላሽ ሊሰጥ…

ወልቂጤ ከተማዎች ዝግጅታቸውን አልጀመሩም
አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ከአንድ ሳምንት በፊት ለተጫዎቻቸው ጥሪ ቢያደርጉም ቡድኑ እስካሁን ለዝግጅት አልተሰበሰበም። በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ…