የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 አዳማ ከተማ

ፈረሰኞቹ ካሸነፉበት የ07:00 ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ – ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለጨዋታው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 2-1 ድሬዳዋ ከተማ

ቀትር ላይ የተካሄደውን ጨዋታ በቡናማዎቹ አሸናፊት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ –…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 2-1 አርባምንጭ ከተማ

ከቀናት ዕረፍት በኋላ ሊጉ በባህር ዳር ሲጀምር ጅማ አባ ጅፋር ድል ካደረገ በኋላ አሰልጣኞቹ አስተያየት ሰጥተዋል።…

ኢትዮጵያ ቡና የይግባኝ አቤቱታ አቅርቧል

ኢትዯጵያ ቡና በሊግ ኩባንያው የተወሰነብኝ ውሳኔ ተገቢ አይደለም በማለት የይግባኝ አቤቱታ አቅርቧል። ኢትዮጵያ ቡና በመከላከያ 4-0…

የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል

በድሬደዋ ከተማ አስተናጋጅነት ከነገ ጀምሮ የሚጀምረው የአንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል። በ2015 ወደ…

አዲስ አበባ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል

በቀርቡ ከአሰልጣኝ ደምሰው ፍቃዱ ጋር በስምምነት የተለያየው አዲስ አበባ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል። ከ2009 በኋላ ዘንድሮ…

“እንደፈራሁት አይደለም” አዲስ ግደይ

ከረጅም ጉዳት መልስ ፈረሰኞቹን በጥሩ አቋም እያገለለ ባለበት ወቅት ሌላ ጉዳት ያስተናገደው አዲስ ግደይ ስላለበት ሁኔታ…

አዲስ አበበ ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር በስምምነት ተለያይቷል

በዘንድሮ ዓመት ወደ ሊጉ ያደገው አዲስ አበበ ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር በስምምነት መለያየቱ ታውቋል። በአሰልጣኝ እስማኤል አቡበከር…

ድሬዳዋ ከተማ ለሊጉ አክስዮን ማኀበር ቅሬታ አስገብቷል

በትናንት በስትያው ጨዋታ ዙርያ ድሬዳዋ ከተማዎች ቅሬታ አለን በማለት ለሊጉ አክስዮን ማኀበር ደብዳቤ አስገብተዋል። የ20ኛ ሳምንት…

ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና ተከታታይ ድሉን አሳክቷል

የ20ኛ ሳምንት የመጨረሻው የምሽት ጨዋታ በሀዲያ ሆሳዕና አሸናፊነት ተጠናቋል። አዳማ ከተማ ላይ ጣፋጭ ድል ካሳኩበት ጨዋታ…