አዲስ አዳጊው ክለብ ኢትዮ ኤሌክትሪክ የመጀመርያው ፈራሚ ግብ ጠባቂ ሆኗል። በአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና የሚመራው ኢትዮ ኤሌትሪክ…
ዳንኤል መስፍን
የወልቂጤ ከተማ እና አሰልጣኞቹ ውዝግብ እልባት አግኝቷል
በወልቂጤ ከተማ እና በአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው እንዲሁም ረዳቱ ኢዮብ ማለ መካከል የነበረው ውዝግብ እልባት አግኝቷል። የወልቂጤ…
ተመስገን ዳና በይፋ የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ሆኗል
ኢትዮጵያ ቡና አሰልጠኝ ተመስገን ዳና አዲሱ አሰልጣኙ አድርጎ መሾሙን አሳውቋል። በተለያዩ መንገዶች የአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ምትክ…
ኢትዮጵያ ቡና ተጨማሪ ሁለት ተጫዋች አስፈርሟል
በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ላይ ጥሩ አቋም ያሳዩት ሁለት ተጫዋቾች ወደ ኢትዮጵያ ቡና አምርተዋል። በሀዋሳ ከተማ በመካሄድ…
ሀድያ ሆሳዕና በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ዙርያ ውሳኔ አሳልፏል
በቅርቡ የመልቀቂያ ጥያቄ ባቀረቡት አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ዙርያ የክለቡ ሥራ አመራር ቦርድ ከውሳኔ ደርሷል። ያለፈውን የውድድር…
ኢትዮጵያ መድን ተጨማሪ የመስመር ተከላካይ አስፈርሟል
ወደ ዝውውሩ በመግባት ቡድኑን እያጠናከረ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን የግራ መስመር ተከላካይ ማስፈረሙ ታውቋል። እንደ አዲስ ቡድኑን…
አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ወደ አዲስ አበባ መጥተዋል
ስማቸው ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የሚነሳው አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ከትውልድ ከተማቸው ወደ አዲስ አበባ መጓዛቸው ታውቋል። ከአሰልጣኝ…
ሲዳማ ቡና አማካይ ተጫዋች አስፈርሟል
በቅርቡ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው ተጫዋች ማረፊያው ሲዳማ ቡና ሆኗል። በአሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ የሚመራው ሲዳማ…
ዮርዳኖስ ዓባይ የድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ ሆኗል
ከሰዓታት በፊት ባቀረብነው ዘገባ መሠረት ዮርዳኖስ ዓባይ በይፋ የድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ ሆኗል። ድሬዳዋ ከተማ ከአሰልጣኝ ሳምሶን…
ድሬዳዋ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሊሾም ነው
ከአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ጋር በስምምነት የተለያየው ድሬዳዋ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ማግኘቱ ተሰምቷል። ለ2015 የውድድር ዘመን በተሻለ…

