የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ በበላይነት በማጠናቀቅ ወደ ፕሪምየር የሊግ የተቀላቀለው አዲስ አበባ ከተማ በመዲናው መስተዳደር ሽልማት…
ዳንኤል መስፍን
ጌታነህ ከአንድ የፕሪምየር ሊግ ቡድን ጋር ልምምድ ጀመረ
በትናትናው ዘገባችን ከሲዳማ ቡና ጋር ድርድር መጀመሩን ዘግበን የነበርነው ጌታነህ ከቀድሞ አሰልጣኙ ክለብ ጋር ልምምድ መጀመሩ…
የጌታነህ ከበደ ዝውውር ጉዳይ ወቅታዊ መረጃ ?
ከፈረሰኞቹ ጋር የመለያየቱ ነገር እርግጥ የሆነው የዋልያዎቹ አንበል ጌታነህ ከበደ ቀጣይ ማረፊያው የት ይሆናል? በሚሌንየሙ መጀመርያ…
አዲስ አበባ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያሳደጉትን ተጫዋቾች ሊሸልም ነው
አዲስ አበባ ከተማ ወደ ሊጉ ማደጉን ተከትሎ ቃል የተገባለትን ሽልማት በነገው ዕለት ይረከባል። የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ…
ኢትዮጵያ ቡና ለአማካይ ተጫዋቹ የደሞዝ እርከን ማሻሻያ አደረገ
ከመከላከያ በ2012 ኢትዮጵያ ቡናን በአነስተኛ የደሞዝ ለተቀላቀለው አማካይ የወርሀዊ ደሞዝ እርከኑ ላይ ማሻሻያ ተደርጎለታል። በኢትዮጵያ ወጣቶች…
ጅማ አባ ጅፋር ከሁለት ተጫዋቾች ጋር ተለያይቷል
ባሳለፍነው የውድድር ዘመን ጅማ አባ ጅፋርን የተጫወቱት ሁለት አማካዮች ክለቡ ጋር መለያየታቸው ተሰምቷል። በ2013 በአሰልጣኝ ፀጋዬ…
በኢትዮጵያ ቡና የዛሬው ጨዋታ ቡድን መሪው ማን ይሆናል ?
በቅርቡ ከቡድን መሪው ጋር የተለያየው ኢትዮጵያ ቡና በዛሬው ጨዋታ የቡድን መሪ ሚናውን ማን ይወጣለት ይሆን? በካፍ…
“በአፍሪካ መድረክ የኢትዮጵያ ቡናን አጨዋወት ማሳየት እንፈልጋለን ” ኃይሌገብረ ትንሳኤ
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የዩጋንዳው ዩ አር ኤን ለመግጠም ወደ ስፍራው ካቀኑ የቡድኑ አባል መካከል…
የኢትዮጵያ ቡና የቢሾፍቱ ዝግጅት ቆይታ
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የዩጋንዳው ዩ አር ኤን የሚገጥመው ኢትዮጵያ ቡና በቢሾፍቱ ከተማ ሲያደርግ የሰነበተውን…

