የሰማያዊዎቹ ተጫዋቾች በደሞዝ ምክንያት ልምምድ መስራት አቁመዋል፡፡ ሁለተኛው ዙር ከተጀመረ ወዲህ መልካም የውጤት መሻሻል በማሳየት ላይ…
ማቲያስ ኃይለማርያም
የአሰልጣኞች አስተያየት | ደደቢት 2-3 ድሬዳዋ ከተማ
በ20ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከተካሄዱት ጨዋታዎች መካከል መቐለ ላይ ድሬዳዋ ከተማ ደደቢትን 3-2 ከረታበት ጨዋታ…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ከሜዳው ውጪ ደደቢትን በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው መራቅ ችሏል
አምስት ጎሎች በታዩበት ጨዋታ ብርቱካናማዎቹ ደደቢትን በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው መራቅ ችለዋል። ሰማያዊዎቹ ባለፈው ሳምንት መከላከያን ካሸነፈው…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ባህርዳር ከተማ ከ መቐለ 70 እንደርታ
በዚህ ሳምንት ከሚደረጉት ተጠባቂ ጨዋታዎች ውስጥ ዋነኛው የሆነውን የባህር ዳር ከተማ እና መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ…
ሪፖርት | ወልዋሎዎች ወደ መሪዎቹ የሚያስጠጋቸውን ድል አስመዘገቡ
ወልዋሎ ሪችሞንድ አዶንጎ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ መከላከያን አሸንፎ ወደ ሊጉ መሪዎች የሚያስጠጋውን ድል አስመዝግቧል። ባለሜዳዎቹ ባለፈው…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ስሑል ሽረ
ነገ ከሚደረጉት ሰባት ጨዋታዎች አንዱ የሆነው የጅማ አባ ጅፋር እና ስሑል ሽረ ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ተመልክተነዋል።…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደደቢት ከ ድሬዳዋ ከተማ
ከወራጅ ቀጠና ለመውጣት በሚደረገው ብርቱ ፉክክር የብዙዎች ትኩረት የሳበው የሁለቱም ቡድኖች ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። አሰልጣኝ ዳንኤል…
የአፍሪካ ዋንጫ ድልድል ይፋ ሆኗል
ግብፅ የምታዘጋጀው የ2019 የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል ዓርብ ምሽት በካይሮ ይፋ ሆኗል። በሰኔ ወር አጋማሽ በግብፅ…
ሙሉጌታ ዓምዶም ደደቢትን ተቀላቅሏል
በጥር የዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ደደቢቶች አሁን ደሞ የስሑል ሽረው አምበል ሙሉጌታ ዓምዶም የግላቸው አድርገዋል።…
ሪፖርት| መቐለ ከሁለት ተከታታይ ጨዋታ ነጥብ መጣል በኋላ ወደ ድል ተመልሷል
ምዓም አናብስት በአማኑኤል ገ/ሚካኤል ብቸኛ ግብ ወላይታ ድቻን በማሸነፍ ከተከታዮቻቸው ያላቸው ልዩነት ማስጠበቅ ችለዋል። ባለሜዳዎቹ መቐለዎች…