በዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ወልዋሎዎች አሁን ደግሞ ባለፈው ወር በቃል ደረጃ የተስማሙት እና በግል ጉዳዮች…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ከፍተኛ ሊግ | አክሱም ከተማ አራት አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርሟል
ላለፉት ዓመታት በ ከፍተኛ ሊጉ ላለመውረድ ሲታገል የነበረው አክሱም ከተማ ባለፈው ዓመት ያሳየውን መሻሻል በማስቀጠል በሊጉ…
ሽረ እንዳሥላሴ ናይጄርያዊ ግብ ጠባቂ አስፈረመ
ሽረ እንዳሥላሴ ላለፉት ሁለት ሳምንታት የሙከራ እድል ሰጥቶት የነበረው ናይጄርያዊ ግብጠባቂ ሰንደይ ሮቴሚ በተሰጠው የሙከራ ግዜ…
የትግራይ ዋንጫ በመቐለ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
ከመስከረም 26 ጀምሮ በ6 ክለቦች መካከል በመቐለ ሲከናወን የቆየው የትግራይ ዋንጫ በዛሴው ዕለት በተከናወነ የፍፃሜ መርሐ…
በትግራይ ዋንጫ መቐለ እና ድሬዳዋ ወደ ፍፃሜ አልፈዋል
በትግራይ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ድሬዳዋ ከተማ እና መቐለ 70 እንደርታ ወደ ፍፃሜ ማለፍ ችለዋል። 7፡30…
የትግራይ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
አርብ ጥቅምት 2 ቀን 2011 FT መቐለ 70እ. 4-1 ደደቢት [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”] 66′…
Continue Readingየትግራይ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች ተጠናቀዋል
የትግራይ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ወደ ቀጣይ ዙር ያለፉ እና ከምድብ የተሰናበቱ ቡድኖች ተለይተው…
መቐለ ከተማ የስያሜ ለውጥ አደረገ
መቐለ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የሚታወቅበትን ስያሜ በመተው “መቐለ 70 እንደርታ እግርኳስ ክለብ” ወደሚል አዲስ ስያሜ…
በትግራይ ዋንጫ ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ወልዋሎ እና መቐለ ድል አስመዝግበዋል
ቅዳሜ የተጀመረው የትግራይ ዋንጫ ዛሬም ሲቀጥል ወልዋሎ እና መቐለ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል። 8:00 ላይ ወልዋሎ እና ሽረ…
ትግራይ ዋንጫ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ረቡዕ መስከረም 30 ቀን 2011 – ደደቢት 08:00 ሽረ እንዳ. [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”] –…
Continue Reading