የሩዋንዳው አሰልጣኝ ካርሎስ አሎስ ፌረር ቡድናቸው በኢትዮጵያ በአቋም መፈተሻ ጨዋታ የአንድ ለባዶ ሽንፈት ከገጠመው በኋላ የሚከተለውን…
ማቲያስ ኃይለማርያም
የስሑል ሽረ ተጫዋቾች ወደ ልምምድ ለመመለስ በዝግጅት ላይ ይገኛሉ
በፕሪምየር ሊጉ ተሳታፊ ከነበሩት ክለቦች አንዱ የነበረው ስሑል ሽረ በቅርቡ ወደ ልምምድ ይመለሳል። ላለፉት ሦስት ዓመታት…
ሪፖርት| ዮሴፍ ታረቀኝ አሳዳጊ ክለቡን ታደጓል
አዳማ ከተማ በጨዋታው የመጨረሻ ደቂቃዎች ባስቆጠራቸው ግቦች ፋሲል ከነማን ከመመራት ተነስቶ 2-1 ማሸነፍ ችሏል። አዳማ ከተማዎች…
ሪፖርት | የቡናማዎቹ እና የጦና ንቦቹ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
የኢትዮጵያ ቡና እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ እንደመጀመሪያው ዙር ሁሉ 0-0 ተፈፅሟል። ኢትዮጵያ ቡና ከፋሲል ከነማ ጋር…
ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
የቡናማዎቹ እና ዐፄዎቹ ጨዋታ በአቻ ውጤት ፍፃሜውን አግኝቷል። ኢትዮጵያ ቡናዎች ባለፈው ሳምንት ከመቻል ጋር አቻ ከተለያየው…
ሪፖርት | ኢስማኤል ኦሮ አጎሮ ፈረሰኞቹን ነጥብ ከመጣል ታድጓል
የቶጓዊው አጥቂ የመጨረሻ ደቂቃዎች ግብ ፈረሰኞቹን ወደ ሰንጠረኙ አናት መልሳለች። ፈረሰኞቹ በአመዛኙ ከተጠቀሙበት አቀራረብ ምኞት ደበበ…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ደረጃቸውን ያሻሻሉበት ድል አስመዝግበዋል
አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በመጀመርያው ጨዋታቸው ድል አስመዝግበዋል። ሁለት የተለያየ አቀራረብ ያላቸውን ቡድኖች በታዩበት የመጀመርያው አጋማሽ ዐፄዎቹ…
የትግራይ ስታዲየም አሁናዊ ሁኔታ…
የትግራይ ስታዲየም እንደሌሎች የክልሉ መሰረተ ልማቶች ከፍተኛ ውድመት ደርሶበታል። ለሦስት ዓመታት ከተካሄደው አውዳሚ ጦርነት በፊት በሀገሪቱ…
ቻን | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከቻን ውጪ ሆኗል
ዋልያዎቹ በመጨረሻው የምድብ ጨዋታ በሊቢያ አቻቸው የሦስት ለአንድ ሽንፈት ገጥሟቸው ከውድድሩ ውጪ ሆነዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
ቻን | ስለ ሊብያ ብሔራዊ ቡድን ጥቂት መረጃዎች
ዛሬ ምሽት 04፡00 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው የሊቢያ ብሔራዊ ቡድንን የተመለከቱ መረጃዎች አዘጋጅተናል። ሊቢያ በ2011 በተነሳው…

