ጅማ አባጅፋር ተጫዋች ለማስፈረም ተስማምቷል

በቅርቡ አዲስ አሠልጣኝ የሾሙት ጅማ አባጅፋሮች አንድ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል ቅድመ ስምምነት ፈፅመዋል። የ2010 የኢትዮጵያ…

ሲዳማ ቡና ሦስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል

አሠልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን በማሰናበት አሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌን የሾሙት ሲዳማ ቡናዎች በሁለተኛው ዙር የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተጠናክሮ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-1 ሰበታ ከተማ

አንድ አቻ ከተጠናቀቀው የ9 ሰዓቱ ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞቹ ለሱፐር ስፖርት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። ሥዩም ከበደ – ፋሲል…

ሪፖርት | ሰበታ ከተማ የፋሲል ከነማን ተከታታይ የአሸናፊነት ጉዞ ገታ

በመጀመሪያው አጋማሽ ጥሩ የሜዳ ላይ ፉክክር ያስመለከተው የፋሲል ከነማ እና ሰበታ ከተማ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።…

ዋልያዎቹ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ለማግኘት ተቃርበዋል

ካሜሩን ለምታስተናግደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድብ የማጣሪያ ጨዋታቸውን እያደረጉ የሚገኙት ዋልያዎቹ ከሁለት ሀገራት ጋር የአቋም መለኪያ…

ሀዲያ ሆሳዕና የተጫዋቹን ውል አድሷል

በአሠልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመሩት ሀዲያ ሆሳዕናዎች በዛሬው ዕለት የሁለገብ ተጫዋቹን ውል አድሰዋል። በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 3-4 ቅዱስ ጊዮርጊስ

ከ9 ሰዓቱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የቡድኖቹ አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ማሒር ዴቪድስ – ቅዱስ ጊዮርጊስ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ሠራተኞቹን አሸንፈዋል

ሰባት ግቦች የተቆጠሩበት የወልቂጤ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ በጊዮርጊስ 4-3 አሸናፊነት ተጠናቋል። በጉዳት እና ተለያዩ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-4 ኢትዮጵያ ቡና

አምስት ግቦች ከተስተናገዱበት የ13ኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ በኋላ የቡድኖቹ አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ካሣዬ አራጌ…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ መሪነታቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል

የ12ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ መርሐ-ግብር የሆነው የሀዋሳ ከተማ እና የፋሲል ከነማ ጨዋታ በዐፄዎቹ 2-1…