የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ በቀጣዩ ዓመት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሚሳተፍ አንድ ክለብ አዲስ ኃላፊነት ለማግኘት…
ሚካኤል ለገሠ
ሲዳማ ቡና አጥቂ አስፈርሟል
በትናንትናው ዕለት ወደ ዝውውሩ በመግባት አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረም የጀመረው ሲዳማ ቡና አራተኛ ተጫዋች አግኝቷል። በተጠናቀቀው የውድድር…
ባህር ዳር ከተማ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የአንድ ተጫዋች ውል አድሷል
በአሠልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚመራው ባህር ዳር ከተማ ከከፍተኛ ሊግ የአንድ ተጫዋች ዝውውር ሲፈፅም የአንድ ነባር ተጫዋች…
ንግድ ባንክ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘንድሮ ያደገው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል። በአሠልጣኝ…
ኢትዮጵያ መድን አዲስ ግብ ጠባቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
ከሌሎቹ የሊጉ ክለቦች በተሻለ በዝውውሩ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው መድን ግብ ጠባቂ አስፈርሟል። እስካሁን የአራት አዳዲስ ተጫዋቾችን…
ወላይታ ድቻ አማካይ አስፈርሟል
ከሰዓታት በፊት ባዬ ገዛኸኝን ያስፈረሙት ወላይታ ድቻዎች አማካይ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በቀጣዩ የውድድር ዓመት በአሠልጣኝ ያሬድ…
የጦና ንቦቹ አጥቂ አስፈርመዋል
በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውሩ የገቡት ወላይታ ድቻዎች አጥቂ አስፈርመዋል። የዘንድሮ የውድድር ዓመት ከተጠናቀቀ በኋላ ወዲያው አሠልጣኝ…
መድን የሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሷል
ቡድኑን እያጠናከረ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን የአጥቂ እና የተከላካይ መስመር ተጫዋቾቹን ውል ለተጨማሪ ዓመት አራዝሟል። በተጠናቀቀው የውድድር…
የጣና ሞገዶቹ የግብ ዘብ አስፈርመዋል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የሚወክለው ባህር ዳር ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል። በቅዱስ ጊዮርጊስ ተበልጦ የሊጉን ዋንጫ…
ኢትዮጵያ መድን አማካይ አስፈርሟል
በዝውውሩ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን የተከላካይ አማካይ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመራው ኢትዮጵያ…

