ረፋድ ላይ ጋናዊ ተጫዋች ወደ ስብስቡ የቀላቀለው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስምምነት ላይ ደርሰው የነበሩትን ሁለት ዜጋ…
ሶከር ኢትዮጵያ
ፌዴሬሽኑ በዑመድ ኡኩሪ ዙርያ ምላሽ ሰጥቷል
👉 “…በሁለተኛ ደብዳቤ አሰልጣኞቹ ዑመድን ጨምሮ የሚሄዱትን ስም ዝርዝር ልከናል። 👉 “ለምድነው በዚህ ጉዳይ የዑመድ ጉዳይ…
የዋልያዎቹን የአሜሪካ ጉዞ በተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል
👉”ወደ አሜሪካ የተደረገው ጉዞ የተሳካ ነበር” አቶ ባህሩ 👉”ይህ ጉዞ እንዲሳካ ላደረጉ አካላት ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለው”…
ሻሸመኔ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውሩ የገቡት ሻሸመኔ ከተማዎች የከፍተኛ ሊግ ጎል አስቆጣሪውን አጥቂ እና የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹን…
በአሜሪካ የዋልያዎቹ ጉዞ መልማዮች ዕይታ ውስጥ የገቡ ተጫዋቾች እነማን ናቸው?
በአሁኑ ሰዓት እየተሰጠ ባለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአሜሪካ ጉዞ መግለጫ ላይ በአሜሪካ ክለብ መልማዮች ዕይታ ውስጥ…
ብርቱካናማዎቹ የአማካያቸውን ውል አራዝመዋል
ድሬዳዋ ከተማ የአማካያቸውን ኮንትራት ለተጨማሪ ዓመት አራዝመዋል። በአሰልጣኝ አስራት አባተ መሪነት እስከ አሁን የአምስት ተጫዋቾችን ዝውውር…
የ2015 የሊጉ ኮከቦች ሽልማት የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል
ከወትሮ በተለየ ሁኔታ የዓመቱ ኮከቦችን ሽልማት መዘግየትን በተመለከተ በትናንትናው ዕለት በሶከር ኢትዮጵያ ገለፃ ያደረገው የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
ሻሸመኔ ከተማ የመጀመሪያ ፈራሚውን አግኝቷል
የአሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ ሻሸመኔ ከተማ የመስመር አጥቂውን የመጀመሪያ ፈራሚው አድርጓል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ከ15 ዓመታት…
ጌታነህ ከበደ ፋሲል ከነማን ተቀላቀለ
ከሲዳማ ቡና ጋር ተስማምቶ እንደነበር ተገልፆ የነበረው ጌታነህ ከበደ ወደ ፋሲል ከነማ ሊያመራ እንደሚችል ተከታታይ ዘገባ…
ባንክ ጋናዊ ተጫዋች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
በዝውውር መስኮቱ በንቃት ተሳትፎ ያደረገው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋናዊ ተጫዋች አምጥቷል። በአሠልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመሩት ኢትዮጵያ…

