በኢትዮጵያ ረዘም ያለ ቆይታን ያደረገው ቶጓዊው ግብ ጠባቂ በይፋ ለሀድያ ሆሳዕና ፈረመ፡፡ በዝውውር ገበያው በንቃት እየተሳተፈ…
ቴዎድሮስ ታከለ
ወልቂጤ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
በዝውውር መስኮቱ የዘገዩ ቢመስሉም የጌታነህ ከበደን ጨምሮ በርከት ያሉ ወሳኝ ዝውውሮችን የፈፀሙት ወልቂጤ ከተማ የሁለት ተከላካዮችን…
ሲዳማ ቡና ዩጋንዳዊ አጥቂ አስፈረመ
ዩጋንዳዊው የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች የገብረመድኅን ኃይሌውን ስብስብ ተቀላቅሏል። በሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው ሲዳማ ቡና…
አዳማ ከተማ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
በርካታ ዝውውሮችን ሲያከናውን የሰነበተው አዳማ ከተማ የሙከራ ዕድል ሰጥቷቸው የነበሩትን የቀድሞው የተስፋ ቡድን ተጫዋቾቹን እና ከዚህ…
ሰበታ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ
ሰበታ ከተማ በዛሬው ዕለት የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር በይፋ አጠናቋል፡፡ አማካዩ ፍፁም ተፈሪ ሰበታን የተቀላቀለ ተጨዋች ሆኗል፡፡…
ድሬዳዋ ከተማ አጥቂ ሲያስፈርም የተከላካዩንም ውል አራዝሟል
ብርትካናማዎቹ በወልቂጤ ከተማ ዓምና የተጫወተውን አጥቂ የግላቸው ሲያደርጉ የመስመር ተከላካያቸውንም ውል ለተጨማሪ ዓመት አድሰዋል፡፡ ለ2014 የኢትዮጵያ…
አርባምንጭ ከተማ የናይጄሪያዊውን ተከላካይ ውል አድሷል
በከፍተኛ ሊጉ ከአርባምንጭ ከተማ ጋር የነበረው ናይጄሪያዊው ተከላካይ ለተጨማሪ አንድ ዓመት ውሉ ተራዝሞለታል፡፡ በአሠልጣኝ መሳይ ተፈሪ…
ወልቂጤ ከተማ የግብ ጠባቂዎች አሠልጣኝ ሾሟል
ወልቂጤ ከተማ የቀድሞውን የግብ ዘብ አዲሱ የግብ ጠባቂዎች አሠልጣኝ በማድረግ ቀጥሯል፡፡ ዓምና የክለቡ ግብ ጠባቂዎች አሠልጣኝ…
መከላከያ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈረመ
ወጣቱ የፊት መስመር ተጫዋች ወደ መከላከያ አምርቷል፡፡ በአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ መሪነት በቢሾፍቱ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን…