የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ አክሊሉ ዋለልኝ ወልዋሎን በይፋ ተቀላቀለ፡፡ ከሀዋሳ ከተማ ታዳጊ ቡድን ከተገኘ በኋላ በዋናው ቡድን…
ቴዎድሮስ ታከለ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሾመ
ፈረሰኞቹ ከሀያ ዓመት በታች ቡድን ዋና አሰልጣኝ የሆነው ደረጀ ተስፋዬ (አንገቴ) ጊዜያዊ ዋና አሰልጣኝ አድርጓል፡፡ ከቀናት…
ጅማ አባ ጅፋር ላኪ ሰኒን ለማስፈረም ሲቃረብ ከአማካዩ ጋር ተለያይቷል
ጅማ አባጅፋሮች ናይጄሪያዊውን አጥቂ ላኪ ሰኒን ለማስፈረም የተቃረቡ ሲሆን አማካዩ ሄኖክ ገምቴሳ በስምምነት ተለያይቷል፡፡ በበርካታ ውጣ…
የሲዳማ ቡና የቡድን አባላት አሁንም በሽረ ይገኛሉ
በሽረ እንዳሥላሴ ከተማ በተነሳው ከፍተኛ አቧራማ ንፋስ የተነሳ የሲዳማ ቡና የቡድን አባላት ወደ አዲስ አበባ ሊያደርጉት…
ሲዳማ ቡና ናይጄሪያዊውን ተከላካይ ለማስፈረም ተስማማ
ከአንድ ሳምንት በፊት ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር በስምምነት የተለያየው ናይጄሪያዊው ተከላካይ ላውረንስ ኤድዋርድ የሁለተኛው ዙር የሲዳማ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-1 ሀድያ ሆሳዕና
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛው ሳምንት ሀዋሳ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና አቻ ከተለያዩበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ክለብ…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛው ሳምንት ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና እጅግ ቀዝቃዛ በነበረው ጨዋታ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አይቋረጥም
ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሲባል ከነገ ጀምሮ እንደሚቋረጥ ተገልጾ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የማጣሪያ ጨዋታዎች በመሰረዛቸው ምክንያት…
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዙር ግምገማ በቀጣዩ ሳምንት ይደረጋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛው ዙር ግምገማ በቀጣዩ ሳምንት ቅዳሜ የሚደረግ ሲሆን መጋቢት 23 ደግሞ ሁለተኛው…
ያሬድ ሀሰን እና ድሬዳዋ ተለያዩ
የግራ መስመር ተከላካዩ ያሬድ ሀሰን ከድሬዳዋ ከተማ ጋር በስምምነት ተለያይቷል፡፡ የቀድሞው የወልዲያ ተጫዋች በ2010 ክረምት መቐለ…