ደቡብ ፖሊስ ፌዴሬሽኑ የማስተካከያ ዕርምጃ እንዲወስድ ጠየቀ

ፌዴሬሽኑ የሚወስናቸው እርስ በእርስ የሚጋጩ ውሳኔዎች በክለቡ ላይ የሞራል እና የገንዘብ ኪሳራ እያስከተሉ በመሆኑ ጉዳዩን በድጋሚ…

ሰበታ ከተማ ወጣት ግብ ጠባቂ አስፈረመ

ሰበታ ከተማ ወጣቱ ግብ ጠባቂ ፋሲል ገብረሚካኤልን አስፈርሟል፡፡ በዳሽን ቢራ የታዳጊ ቡድን እግርኳስን የጀመረው ይህ ግብ…

ሀዲያ ሆሳዕና የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል

ወደ ፕሪምየር ሊጉ ዳግም ያደገው ሀዲያ ሆሳዕና ግብ ጠባቂው ታሪክ ጌትነትን እና የሴራሊዮን ዜግነት ያለው አጥቂው…

ደቡብ ፖሊስ ሀይማኖት ወርቁን አስፈረመ

የተከላካይ አማካዩ ሀይማኖት ወርቁ ለደቡብ ፖሊስ ዛሬ ፊርማውን አኑሯል፡፡ በትውልድ ከተማው ባህር ዳር እግር ኳስን በመጫወት…

ሚካኤል ጆርጅ ወደ ቀድሞው ክለቡ ተመልሷል

የፊት መስመር ተጫዋቹ ሚካኤል ጆርጅ የቀድሞ ክለቡ አዳማ ከተማን ዛሬ በይፋ ተቀላቅሏል፡፡ በሙገር ሲሚንቶ የተሳኩ ጊዜያትን…

ስሑል ሽረ የአይቮሪኮስታዊውን አጥቂ ውል አራዝሟል

በሁለተኛው ዙር ስሑል ሽረን ተቀላቅሎ አስደናቂ ቆይታ ያደረገው ሳሊፍ ፎፋና በክለቡ የሚያቆየውን ውል አድሷል። ወደ ኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ ቡና የመስመር ተከላካይ ለማስፈረም ተስማማ

ኢትዮጵያ ቡና አንዳርጋቸው ይላቅን የክለቡ አስራ ሶስተኛ ፈራሚ ለማድረግ ተስማምቷል፡፡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት ቡድን ያደገውና በፍነጥት…

ስሑል ሽረ የአሰልጣኙን ውል አራዝሟል

የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ከሁለተኛው ዙር ጀምሮ በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ እየተመራ በሊጉ መቆየቱን ያረጋገጠው ስሑል ሽረ…

ወልቂጤ ከተማ ቶጓዊውን ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማማ

ከካሜሩናዊው ግብ ጠባቂ ቢሊንጌ ኢኖህ ጋር የተለያየው ወልቂጤ ከተማ ከሀዋሳው ሶሆሆ ሜንሳህ ጋር ከስምምነት ደርሷል። ወደ…

ሴቶች ዝውውር | አቃቂ ቃሊቲ በርካታ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮችንም ውል አድሷል

በ2011 በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ቻምፒዮን በመሆን ወደ አንደኛ ዲቪዚዮን ያደገው አቃቂ ቃሊቲ አስር…