ሀዲያ ሆሳዕና የአማካይ ሥፍራ ተጫዋቹ በኃይሉ ተሻገረን አስፈረመ፡፡ ከኢትዮ-ኤሌክትሪክ የተስፋ ቡድን ከተገኘ በኃላ በቀይ ለባሾቹ ዋናው…
ቴዎድሮስ ታከለ
የከፍተኛ ሊጉ ግብ አስቆጣሪ ወደ ባህርዳር ለማምራት ተስማማ
ከአርባምንጭ ከተማ ጋር የአንድ ዓመት ቆይታ ያደረገውና ወደ አዳማ ለማምራት ተስማምቶ የነበረው ስንታየው መንግስቱ ወደ ጣና…
እሸቱ መና ደቡብ ፖሊስን ተቀላቀለ
የቀኝ መስመር ተከላካዩ እሸቱ መና ለደቡብ ፖሊስ ፊርማውን አኑሯል። ወደ ቀድሞ ክለቡ ደቡብ ፖሊስ ከረጅም ጊዜ…
ሀዋሳ ከተማ አምስት ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል
ባሳለፍነው ሚያዝያ ወር ሦስት ተጫዋቾችን ወደ ዋኛው ቡድን አሳድጎ የነበረው ሀዋሳ ከተማ አሁን ደግሞ አምስት ወጣቶችን…
“በውድድሩ ላይ ህግ የሚባል ነገር የለም” የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች አሰልጣኝ ዮሴፍ ተስፋዬ
የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ በዩጋንዳ አስተናጋጅነት እየተደረገ ሲገኝ ኢትዮጵያም ከምድብ ሁለት ባደረገቻቸው ሁሀለቱም ጨዋታዎች ሽንፈት…
ሴቶች ዝውውር | ጌዲኦ ዲላ ዘጠኝ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሁለት ነባሮችን ውል አራዝሟል
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተሳታፊው ጌዲኦ ዲላ በለቀቁት ወሳኝ ተጫዋቾች ምትክ የዘጠኝ አዳዲስ ተጫዋቾች ዝውውር…
ሴቶች ዝውውር | አርባምንጭ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የነባሮችን ውል አራዝሟል
በሴቶች አንደኛ ዲቪዚዮን ተሳታፊ የሆነው አርባምንጭ ከተማ ሰባት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ ሲያመጣ የአምስት ነባሮችን ውል…
የዮናስ በርታ ማረፊያ አዳማ ሆኗል
በደቡብ ፖሊስ የአንድ ዓመት ቆይታ የነበረው የተከላካይ አማካዩ ዮናስ በርታ ዛሬ የአዳማ ከተማ አዲስ ፈራሚ ሆኗል፡፡…
ደቡብ ፖሊስ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈረመ
ደቡብ ፖሊስ የአጥቂ አማካዩ ቴዲ ታደሰን በአንድ ዓመት ውል አስፈርሟል፡፡ ቴዲ በባህርዳር ከተማ የእግር ኳስ ህይወቱን…
ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ሲዳማ ቡና በዛሬው ዕለት የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር በመፈፀም የአዳዲስ ተጫዋቾቹን ብዛት አምስት ሲያደርስ ፀጋአብ ዮሴፍ እና…