ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

የዝውውር ገበያውን የነባር ተጫዋቾችን ውል በማራዘም የተቀላቀለው ሲዳማ ቡና አማካዮቹ ፍቅረየሱስ ተ/ብርሀን እና ብርሀኑ አሻሞን በሁለት…

የአለልኝ አዘነ ማረፊያ ሀዋሳ ከተማ ሆኗል

የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ አለልኝ አዘነ ለሀዋሳ ፊርማውን አኑሯል። ከሦስት ዓመታት በፊት ከአርባምንጭ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ…

ቶኪዮ 2020| ለሉሲዎቹ ዝግጅት 23 ተጫዋቾች ተጠርተዋል

በ2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክ የሴቶች እግርኳስ የአፍሪካ ዞን ማጣርያ ካሜሩንን የሚገጥሙት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሰላም…

የአዲስ አበባ ስታዲየም መታገድ እና የኢትዮጵያ ቀጣይ የሜዳ ጨዋታዎች እጣ ፈንታ

“ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ሜዳዎች አንዳቸውም የካፍን መመዘኛ አያሟሉም ተብለናል፡፡” ካፍ በቅርቡ ባደረገው ግምገማ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ…

ወልቂጤ ከተማ ምክትል አሰልጣኝ እና አንድ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማምቷል

አዲስ አዳጊው ወልቂጤ ከተማ አሰልጣኝ ተመስገን ዳናን የደግአረግ ይግዛው ረዳት ለማድረግ ሲስማማ ፍፁም ተፈሪን አምስተኛ ፈራሚው…

ሲዳማ ቡና የሰባት ወጣት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ

ሲዳማ ቡና ከወጣት ቡድኑ አድገው ውላቸውን የጨረሱ ሰባት ተጫዋቾችን ለተጨማሪ ዓመታት አድሷል። በዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

ሀዋሳ ከተማ የሶስት የውጪ ተጫዋቾችን ውል አራዘመ

በአሰልጣኝ አዲሴ ካሳ እየተመራ ካለፉት ዓመታት አንፃር የተሻለ ነጥብን በመሰብሰብ በደረጃ ሰንጠረዡ ስድስተኛ ሆኖ የዘንድሮው የውድድር…

ሀዲያ ሆሳዕና የቀድሞ ተጫዋቹን መልሷል

ከከፍተኛ ሊግ ካደጉ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ሀዲያ ሆሳዕና ሄኖክ አርፊጮን ከአንድ ዓመት በኋላ ወደ ቡድኑ…

አዳማ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የነባሮችን ውል አደሰ

አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን ከቀጠረ በኋላ ወደ ዝውውር ገበያው የገባው አዳማ አራተኛ ተጫዋቹን ሲያስፈርም የአራት ነባር ተጫዋቾችን…

ሰበታ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ከጫፍ ደርሷል

ሰበታ ከተማ ከአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ጋር ሳይስማማ ሲቀር አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነ ማርያም ክለቡን በቅርቡ እንደሚረከቡ ይጠበቃል።…