ዛሬ በከፍተኛ ሊጉ 9 ጨዋታዎች ሲደረጉ ነቀምቴ ከተማ እና ሀምበርቾ ዱራሜ ወደ መሪነት መጥተዋል። የ04:00 ጨዋታዎች…
Continue Readingቶማስ ቦጋለ

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ የድሬዳዋ ቆይታቸውን በጎል ተንበሽብሸው ጨርሰዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ በፍጹም የበላይነት ለገጣፎ ለገዳዲ ላይ የ4-0 ድል ተቀዳጅቷል። 10፡00 ላይ የለገጣፎ ለገዳዲ እና የቅዱስ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል
በመቀመጫ ከተማቸው የመጨረሻ ጨዋታቸውን ያደረጉት ድሬዳዋ ከተማዎች በአዳማ ከተማ 2-0 በመሸነፍ ቆይታቸውን አጠናቀዋል። 10፡00 ላይ አዳማ…

ሪፖርት | ባህርዳር ከተማ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ ቡናማዎቹን 3-1 በመርታት ወደ መሪዎች የተጠጉበትን ድል አስመዝግበዋል። 10፡00 ላይ የሰባተኛ…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ የጦና ንቦቹ ከመመራት ተነስተው በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ግቦች አዳማ ከተማን 2-1 መርታት ችለዋል።…

ሪፖርት | ኃይቆቹ በጭማሪ ደቂቃ ጎሎች ከነብሮቹ ነጥብ ተጋርተዋል
አስገራሚ የመጨረሻ ደቂቃ ትዕይንቶች በታዩበት የስምንተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስቶ በመጨረሻ ባስቆጠራቸው ሁለት…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ሊጉን መምራት ጀምሯል
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ቀይሮ ባስገባቸው ሁለት ተጫዋቾች ባስቆጠሯቸው ግቦች ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2-0 መርታት ችሏል።…

ሪፖርት | ጥሩ ፉክክር ያስተናገደው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተቋጭቷል
የሰባተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የወልቂጤ ከተማ ጨዋታ 2-2 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። 10፡00…

የባህርዳር ስታዲየም ሁለተኛ ዙር ቀሪ ሥራ ግንባታ ማስጀመሪያ መርሃግብር ተካሂዷል
የባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየምን ከጣራ ውጪ ያሉ ሥራዎችን በአንድ ዓመት ለማጠናቀቅ እና የካፍን 16 መሠረታዊ መስፈርቶች…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ እና አዞዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በታሪክ የመጀመሪያ ሴት የፊፋ ዋና ጸሐፊ የሆኑት ሴኔጋላዊቷ ፋትማ ሳሞራ ስታዲየም ተገኝተው የተከታተሉት የቅዱስ ጊዮርጊስ እና…