በሙከራ አስር ቀናትን በጅማ አባጅፋር ያሳለፈው ናይጄሪያዊው አጥቂ ላኪ ሰኒ ከዝውውር መዘጋቱ ቀደም ብሎ ለአንድ ዓመት…
የተለያዩ
የዳኞች እና ታዛቢዎች ሙያ ማኅበር ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እንዲውል የገንዘብ ድጋፍ አደረገ
የኢትዮጵያ ዳኞች እና ታዛቢዎች ሙያ ማኅበር ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እንዲውል ለጤና ሚኒስቴር የሀምሳ ሺህ ብር የገንዘብ…
የወልቂጤ ከተማ ምክትል ፕሬዝደንት በግላቸው ለኮሮና ቫይረስ የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ
የወልቂጤ ከተማ ምክትል ፕሬዝደንት አቶ አበባው ሰለሞን ለአቅመ ደካሞች የንፅህና ቁሳቁስ መግዣ የሚሆን የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል።…
የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን የኮሮና ቫይረስን ለመካለከል የሚረዳ የግማሽ ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ
የአአ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ በአሁኑ ወቅት በእጅጉኑ አሳሳቢ በሆነ ደረጃ የዓለም ህዝብ ስጋት…
አስራ ሁለት ተጫዋቾች ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚውል የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል
የደደቢት ፣ ወልዋሎ ፣ መቐለ እና ሽረ ተጫዋቾች በጋራ ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚሆን ድጋፍ አደረጉ። በዓለም…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአጋር ድርጅቶቹ ጋር በመሆን የኮሮና ቫይረስን ለመካለከል የሚረዳ ድጋፍ ሊያደርግ ነው
በአሁኑ ወቅት በእጅጉኑ አሳሳቢ በሆነ ደረጃ የዓለም ህዝብ ስጋት የሆነው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመካለከል የቅዱስ ጊዮርጊስ…
ፕሮፌሽናል ፉትቦለርስ አሶሴሽን የኮሮና ቫይረስን ለመካለከል የድጋፍ ጥሪ አቀረበ
በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል አቅመ ደካሞችን ለመርዳት ማኀበሩ ለስፖርት ቤተሰቡ የድጋፍ ጥሪ…
ካርሎስ ዳምጠው በበጎ አድራጎት ተሳትፏል
ከቀናት በፊት ከወልዋሎ ጋር በስምምነት የተለያየው ግዙፉ አጥቂ ካርሎስ ዳምጠው ለሜሪ ጆይ የገንዘብ እና የኮሮና ቫይረስ…
አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ወደ አሜሪካ አቅንቷል
በ2012 የውድድር ዘመን ኢትዮጵያ ቡናን ለማሰልጠን የተረከበው አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ወደ አሜሪካ አቅንቷል። አነጋጋሪው አሰልጣኝ ለረዥም…
የፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫)- አሰልጣኞች ትኩረት
በዓበይት ጉዳዮች ሦስተኛው ክፍል በዚህ ሳምንት ትኩረት የሳቡ አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና አስተያየቶችን ይቃኛል። 👉 የአሰልጣኝ…

