ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሥራ አስኪያጅ ለውጥ አድርጓል

በሊጉ ደካማ የውድድር ተሳትፎን እያደረገ የሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዲስ ሥራ አስኪያጅ ሾሟል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአሰልጣኞች ሹመት ፈፅሟል

ያለፉትን ሳምንታት በጊዜያዊ አሰልጣኞች ሲመራ የነበረው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በቋሚነት አሰልጣኞችን ሾሟል። በ2014 ከከፍተኛ ሊግ ተሳትፎው ወደ…

ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል

ሦስት ብቻ ዒላማቸውን የጠበቁ ሙከራዎችን በተመለከትንበት እምብዛም ለተመልካች ሳቢ ባልነበረው የምሽቱ መርሃግብር ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሀዲያ…

መረጃዎች | 47ኛ የጨዋታ ቀን

የሊጉ 13ኛ ሳምንት መርሃግብር ነገ ጅማሮውን የሚያገኝባቸውን ሁለት መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎቹ በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል። ባህር ዳር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ

👉”ዛሬ ቀረፃ ኖሮ ቢሆን ኖሮ ደጋፊዎቻችን እጅግ ይደሰታሉ ብዬ አስባለው” ዘርዓይ ሙሉ 👉”በዚህ ዓይነት መልኩ ይሄንን…

ሪፖርት | ኃይቆቹ ከናፈቃቸው ድል ጋር ተገናኝተዋል

የዓሊ ሱሌይማን ብቸኛ ጎል ሀዋሳ ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ላይ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ድል እንዲቀዳጅ አስችላለች። በ11ኛ…

መረጃዎች | 45ኛ የጨዋታ ቀን

በነገው ዕለት የሚደረገውን ብቸኛ መርሃግብር የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ይቀርባሉ። ሃዋሳ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ የኢትዮጵያ ቡና…

መረጃዎች | 40ኛ የጨዋታ ቀን

የአስራ አንደኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለትን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ አርባምንጭ ከተማ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | መቻል 1-1 ኢትዮ ኤሌክትሪክ

“ጨዋታውን ማሸነፍ እንችል ነበር አልተሳካም” ፋሲል ተካልኝ “ስህተቶቻችን ብዙ ጊዜ ዋጋ እያስከፈሉን ነው” ገዛኸኝ ከተማ አሰልጣኝ…

ሪፖርት | ሁለት ድንቅ ግቦች በተስተናገዱበት ጨዋታ መቻል እና ኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርተዋል

መቻል እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ በሁለቱ አጋማሾች በተቆጠሩት ሳቢ ሁለት ጎሎች አቻ ተለያይተዋል። መቻል በሲዳማ ቡና ሁለት…