ፋሲል ከነማ ለካፍ ቅሬታ እንደሚያቀርብ አስታወቀ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንንሮ የውድድር ዘመን መሰረዙንና ይህን ተከትሎም በአፍሪካ መድረክ ኢትዮጵያን የሚወክል የለም በመባሉ ፋሲል…

አፍሪካ | በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሁለተኛ ተጫዋች ተገኝቷል

የኦርላንዶ ፓይሬትሱ አማካይ ቤን ሞትሽዋሪ በኮሮና ቫይረስ መያዙ ክለቡ ይፋ አደርጓል። ከሳምንት በፊት የቤን ጎርዳን ተጫዋች…

የተጫዋቾች ችግር ገፍቶ እየወጣ ነው

ለወራት ደሞዝ ሳይከፈላቸው የቀሩ ተጫዋቾች በፌዴሬሽኑ መፍትሔ በማጣት ጉዳያቸውን ወደ ሠራተኛ እና ማኀበራዊ ጉዳይ በመያዝ መሔድ…

በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ የእግርኳሱ አካላት በጎ ተግባር ሊከውኑ ነው

በሀዋሳ ከተማ ውስጥ የሚገኙ የእግር ኳስ ክለቦች እና ከከተማዋ የፈሩ የእግር ኳስ ታዋቂ ተጫዋቾች አሰልጣኞች እና…

የ2012 የኢትዮጵያ ሊጎች ሙሉ ለሙሉ እንዲሰረዙ ተደረገ

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረጉ የሊግ ውድድሮች ሙሉ ለሙሉ እንዲሰረዝ ተደረገ። በተጨማሪም በቀጣይ ዓመት ኢትዮጵያን…

” ሠላሳ ሠባት ዓመታት ለመጠበቅ የተገደድንበት ጎል” ትውስታ በአዳነ ግርማ አንደበት

በእግር ኳስ ሕይወቱ በርካታ ድሎችን ማጣጣም የቻለው፣ ለብሔራዊ ቡድንም ወሳኝ አግልጋሎት የሰጠው ሁለገቡ ተጫዋች አዳነ ግርማ…

ኢትዮጵያን ፉትቦለርስ አሶሴሽን ለእግር ኳስ ፌደሬሽኑ ደብዳቤ ልኳል

ከተመሰረተ 9 ወራት ያስቆጠረው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር ዛሬ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ደብዳቤ አስገብቷል።…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዕጣ ፈንታን ለመወሰን ምክክር ሊደረግ ነው

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቀጣይ እጣ ፈንታ ዙርያ በሚቀጥለው ሳምንት መጀመሪያ ላይ የሊግ ኮሚቴው ከሚመለከታቸው አካላት ጋር…

የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን በስሩ ያሉትን ውድድሮች ዘንድሮ እንደማያከናውን ገለፀ

በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን ስር የሚደረጉ 5 የመዲናይቱ ውድድሮች በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ቀሪዎቹ መርሃ ግብሮች…

አስተያየት | የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እጣ ፈንታ ምን ሊሆን ይችላል…?

በኮሮና ምክንያት እግርኳስ ከአፍቃሪያኑ ከተለየ እነሆ በርካታ ቀናት የተቆጠሩ ሲሆን በሃገራችን ኢትዮጵያ ዛሬ ይፋዊ ጨዋታዎች ከመከወን…