ወደ “Home And Away” ፎርማት በተመለሰው ሊጋችን በመጀመሪያው ሳምንት በሜዳቸው ከተጫወቱ ዘጠኝ ቡድኖች አንዳቸውም ድል አለማድረጋቸው…
የተለያዩ
ፕሪምየር ሊግ ትኩረት | መላ ሊበጅለት የሚገባው የሜዳ ጠርዝ ማስታወቂያዎች ጉዳይ
የዚህኛው ሳምንት ሌላኛው የትኩረት አጀንዳችን ዝብርቅርቅ ያለው የሜዳ ጠርዝ ማስታወቂያዎች ጉዳይ ነው። በመጀመሪያ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች…
ፕሪምየር ሊግ ትኩረት | የፈረሰኞቹ የሜዳ ውጪ የዘመናዊነት ጉዞ
ቅዱስ ጊዮርጊስ በሊጉ ጅማሮ እያበሰረ ያለው የዘመናዊነት እርምጃ ለሌሎች ክለቦችም ትልቅ ትምህርት ይዞ የመጣ በመሆኑ የትኩረታችን…
ፕሪሚየር ሊግ ትኩረት 2 | የአዳማ ከተማ መለያ ጉዳይ
በአዲሱ የውድድር ዘመን ሁለተኛ የትኩረት አጀንዳችን የአዳማ ከተማ መለያ ሆኗል! ለአዲሱ የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ…
ፕሪምየር ሊግ ትኩረት 1 | ለእግር ኳሳችን ተስፋ የፈነጠቀው “የሀላባዎቹ መንገድ”
ሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲየም በሀገራችን ስለ ስታዲየሞች ያለውን አረዳድ የቀየረ ህያው ማሳያ ወደ ኢትዮጵያ ትልቁ የሊግ ዕርከን…
በትናንትናው ዕለት ጫማውን ከሰቀለው መስዑድ መሐመድ ጋር የተደረገ ቆይታ
👉 “ትክክለኛው ሰዓት ላይ ትክክለኛውን ውሳኔ ወስኛለሁ ብዬ አስባለሁ” 👉 “ጊዜው በጣም ነው የሚሮጠው በተለይ እግርኳስ…
ትኩረት| ደጋፊ ሆይ ከወደ የት ነህ ?
👉”.. በውስጣቸው እግር ኳሳዊ ሁነት የሚያስተናግዱ ሳይሆን ፅሞና የሚፈልጉ ሰዎች አርምሞ የሚይዙበት የአርምሞ ማዕከልነት ይመስላሉ” 👉”ከእግር…
Continue Reading
የግል አስተያየት | “የሁለት ፎቶዎች ወግ”
(ዘለግ ያለ ፅሁፍ የማይሆንለት ሰው የመጨረሻውን አንቀፅ ብቻ በማንበብ ጭብጤን ማግኘት ይችላል) ሳሙኤል ስለሺ ባለፉት ሁለት…
ዐበይት ጉዳዮች 3 | ክስተቱ ነጌሌ አርሲ
በሀዋሳ የተመቸውና በድል አድራጊዎች ጎዳና የተንጎማለለው ክስተቱ የሰጎኖቹ ስብስብ… በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በየዓመቱ ከሚደጋገሙ ክስተቶች አንዱ…
ዐበይት ጉዳዮች 2 | ሽንፈት አልባው የዐፄዎቹ ጉዞ
አስከፊውን አጀማመር የቀለበሰው በሊጉ ሽንፈት ያልቀመሰ ብቸኛ ክለብ …ፋሲል ከነማ ! ፋሲል ከነማ ዘጠነኛ ሳምንት ላይ…

