የዝሆኖቹ ኮከብ ከማጣርያ ጨዋታዎች ውጭ ለመሆን ተቃርቧል

ዊልፍሬድ ዛሃ አይቮሪኮስት ከኢትዮጵያ እና ኒጀር  በሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ላይ የመሰለፉ ነገር አጠራጥሯል። በእንግሊዙ ክሪስታል ፓላስ የሚጫወተው ፈጣኑ የመስመር ተጫዋች ዊልፍሬድ

Read more

የኢትዮጵያ እና አይቮሪኮስት ጨዋታ የስታዲየም ለውጥ ተደርጎበታል

የዋልያዎቹ ጨዋታ የስታዲየም ለውጥ ተደርጎበታል። ኢትዮጵያ እና አይቮሪኮስት የሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ ሁለተኛ የማጣርያ ጨዋታ መቐለ ላይ ሊካሄድ መርሐ ግብር ወጥቶለት

Read more

2021 አፍሪካ ዋንጫ| ዋልያዎቹ ነገ ወደ አንታናናሪቮ ያቀናሉ

ዋልያዎቹ ዛሬ በመቐለ የመጨረሻ ልምምዳቸው አከናውነዋል። በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ማዳጋስካርን ለመግጠም በመቐለ ዝግጅት እያደረጉ የቆዩት ዋልያዎቹ ዛሬ በመቐለ የመጨረሻ ልምምዳቸው

Read more

ኢትዮጵያውያን ዳኞች ተጠባቂው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታን ይመራሉ

በአፍሪካ ውድድሮች ተሳትፏቸው እየጨመረ የመጣው ኢትዮጵያውያን ዳኞች በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ አልጀርያ ከ ዛምቢያ የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ ይመራሉ። በምድብ 8 የሚገኙት

Read more

የመቐለ 70 እንደርታው ግብ ጠባቂ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከሀገሩ ጥሪ ደርሶታል

ላለፉት ሁለት ዓመታት መቐለን በቋሚነት ያገለገለው የኢኳቶሪያል ጊንያዊ ግብ ጠባቂ ፊሊፕ ኦቮኖ ሃገሩ ከታንዛንያ እና ሊቢያ ለምታደርጋቸው ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ

Read more

ዋልያዎቹ በመቐለ ልምምዳቸውን ጀምረዋል

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ለማድረግ በዝግጅት ላይ የሚገኙት ዋልያዎቹ በመቐለ ልምምዳቸውን ጀምረዋል። ከማዳጋስካር እና አይቮሪኮስት ጋር ለሚያደርጓቸው የአፍሪካ ዋንጫ

Read more

ካሜሩን 2021 | ለዓለም ብርሀኑ በጉዳት ከዋልያዎቹ ስብስብ ውጪ ሲሆን አቤል ማሞ በምትኩ ተጠርቷል

ለካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ከሰሞኑ ሀያ አምስት ተጫዋቾችን የጠሩት አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ግብ ጠባቂው ለዓለም ብርሀኑን በጉዳት በማጣታቸው በምትኩ የመከላከያው አቤል

Read more

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የኢትዮጵያ ተጋጣሚ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በሜዳቸው ኢትዮጵያን የሚያስተናግዱት በኒኮላስ ዲፕዩስ የሚመሩት ማዳጋስካሮች በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያው የሚጠቀሙባቸው ተጫዋቾችን ይፋ አድርገዋል። በፈረንሳይ ዝቅተኛ ሊጎች

Read more

ካሜሩን 2021 | ዋልያዎቹ የማጣርያ ጨዋታዎቻቸውን የሚያደርጉባቸው ቀናት ታውቀዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከማዳጋስካር እና አይቮሪኮስት ጋር በተከታታይ ይጫወታል፡፡ ቡድኑ የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታውን ከሜዳው ውጪ አንታናናሪቮ ላይ ኅዳር 6 ማዳጋስካርን

Read more
error: