ህንድ 2020 | አሰልጣኝ ሳሙኤል አበራ ለ24 ተጨዋቾች ጥሪ አቀረቡ

ለዓለም ከ17 ዓመት በትየታች የሴቶች ዓለም ዋንጫ ውድድር ለማለፍ የአሰልጣኝ ቅጥር ያከናወነው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ17 ዓመት…

ኳታር 2022 | ዋልያዎቹ በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ድልድል የሚገኙበት ቋት ተለየ

የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን በመጪው ጥር በግብፅ ካይሮ ከሚካሄደው የ2022 የፊፋ ዓለም ዋንጫ ድልድል አስቀድሞ አራት ቋቶችን…

ዩጋንዳ ኤርትራን በማሸነፍ የሴካፋ ዋንጫን ለአስራ አምስተኛ ጊዜ አሸነፈች

ዛሬ በተካሄደው የሴካፋ ዋንጫ ፍፃማ ዩጋንዳ አስደናቂ ጉዞ ያደረገችው ኤርትራን 3-0 በማሸነፍ የሴካፋ ዋንጫ አነሳች። ላለፉት…

ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በቅርቡ የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ ነው

የሁለቱን ሀገራት ህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ለማጠንከር በማሰብ በቅርቡ ሁለቱ ሀገራት በአስመራ ከተማ ላይ የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ…

ኢሳይያስ ጂራ ለሴካፋ ምክትል ፕሬዝዳንትነት ይወዳደራሉ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ ሴካፋን በምክትል ፕሬዝዳንትነት ለመምራት ከሌሎች ተፎካካሪዎች ጋር ለምርጫ…

የካፍ ፕሬዝዳንት እና የፊፋ ፀሀፊ ከኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ጋር ውይይት አድርገዋል

ኢትዮጵያ በምታሰናዳው የፊፋ ዓመታዊ ስብሰባ ቅድመ ዝግጅት ዙርያ የካፍ ፕሬዝዳንት አህመድ አህመድ እና የፊፋ ዋና ፀሀፊ…

የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ድልድል ወጥቷል

ቱኒዚያ እንደምታስተናግደው በሚጠበቀው የ2020 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ የሚደረገው የማጣርያ ውድድር ድልድል ሲወጣ ኢትዮጵያ ከጎረቤቷ…

ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ይመራሉ

የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ሦስተኛ የምድብ ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ ሲከናወኑ አንጎላ ላይ የሚደረገው ጨዋታ በኢትዮጵያውያን ዳኞች ይመራል።…

የካፍ ፕሬዝደንት ኢትዮጵያ ይገኛሉ

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ፕሬዘደንት አህመድ አህመድ ለስራዊ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። አዲሱ የካፍ ፕሬዝደንት…

ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በሴካፋ ዋንጫ ይሳተፉ ይሆን?

በዩጋንዳ አዘጋጅነት በሚካሄደው ሴካፋ ዋንጫ ላይ በአንድ ምድብ የተደለደሉት ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የመካፈላቸው ጉዳይ ቁርጡ አለየለትም።…