ሁለት የፕሪምየር ሊጉ ተጫዋቾች የየሀገራቸው የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመርያ ስብስብ ውስጥ ተካተዋል

የቅዱስ ጊዮርጊሱ ኬንያዊ ግብጠባቂ ፓትሪክ ማታሲ እና የኢትዮጵያ ቡናው ቡሩንዲያዊ አጥቂ ሑሴን ሻባኒ በአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ…

ሪፖርት | ስሑል ሽረ በሳሊፍ ፎፋና ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ

የ24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ዛሬ ጅማሮን ሲያደርግ ስሑል ሽረ በሜዳው ኢትዮጵያ ቡናን 1-0 በመርታት…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ኢትዮጵያ ቡና

በዚህ ሳምንት ከሚደረጉ ጨዋታዎች መካከል በብቸኝነት ዛሬ በሽረ እንዳስላሴ የሚካሄደውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በወጥ ብቃት ከወራጅ…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ላይ ከተጠበቁት ጨዋታዎች መካከል አንዱ የነበረው የሸገር ደርቢ ያለ ጎል ከተጠናቀቀ…

ሪፖርት | ሸገር ደርቢ ያለ ጎል ተጠናቋል

በ23ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ የነበረው የሸገር ደርቢ ያለ ጎል ተጠናቋል፡፡ ዩጋንዳዊው ግብጠባቂያቸው ኢስማኤል ዋቴንጋን…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

በርካታ ግቦች እና ማራኪ እንቅስቃሴ ማስተናገድ የናፈቀው የሸገር ደርቢን የተመለከቱ ጉዳዮችን በተከታዩ ቅድመ ዳሰሳችን አንስተናል። አዲስ…

ፌዴሬሽኑ ብሩክ የማነብርሀንን ቀጥቷል 

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ቡና ያደረጉትን ጨዋታ የመሩት ኢንተርናሽናል ዳኛ ብሩክ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-0 ኢትዮጵያ ቡና

ከ22ኛ ሳምንት መርሐ ግብር መካከል አዳማ ላይ በአበበ ቢቂላ ስታድየም የተከናወነው የአዳማ ከተማ እና የኢትዮጵያ ቡና…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ በዱላ ሙላቱ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት መርሀግብር በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ በዱላ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

የአዳማ እና የቡና ጨዋታ የመጨረሻው የቅድመ ዳሰሳችን ትኩረት ነው። ጥሩ ፉክክር እንደሚደረግባቸው ከሚጠበቁ ጨዋታዎች ውስጥ የሚመደበው…